Hibret-IFB-Hibir-Haq

ሁለገብ ፣ ከወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎት!

ሁለገብ ፣ ከወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎት!

ሕብር ሀቅ ከወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎት፤ የተለያዩ የኅብረተሰብ ክፍሎችን ፍላጎት ያማከሉ የቁጠባ ሒሳቦችንም የያዘ አማራጭ የባንካችን አገልግሎት ነው።

የአገልግሎቱ ተጠቃሚ ለመሆን አቅራቢያዎ ያለ ቅርንጫፋችንን ይጎብኙ!

ሕብረት ባንክ
በሕብረት እንደግ!

Similar Posts