Hibir Biruh/Minor Saving Account

ለልጅዎ ብሩህ የምዕራፍ ጅማሬ

ለልጅዎ ብሩህ የምዕራፍ ጅማሬ! 

ሕብር ብሩህ  የልጆች ቁጠባ ሒሳብ  ህፃናት 18 ዓመት እስኪሞላቸው ድረስ በወላጆች ወይም በአሳዳጊዎች የሚተዳደር የቁጠባ ሒሳብ ነው።

የአገልግሎቱ ተጠቃሚ ለመሆን በአቅራቢያዎ ወደሚገኝ የሕብረት ባንክ ቅርንጫፍ ጎራ ይበሉ።

ሕብረት ባንክ
በሕብረት እንደግ!

Similar Posts