ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለገና በዓል በሰላም አደረሳችሁ!
በዓሉ የሰላም የደስታና የመተሳሰብ እንዲሆንላችሁ እመኛለሁ።
አቶ መላኩ ከበደ የሕብረት ባንክ ዋና ስራ አስፈጻሚ
በዓሉ የሰላም የደስታና የመተሳሰብ እንዲሆንላችሁ እመኛለሁ።
አቶ መላኩ ከበደ የሕብረት ባንክ ዋና ስራ አስፈጻሚ
የሕብረት ባንክ አክሲዮን ማህበር ሰንጋ ተራ አካባቢ ያስገነባውን ባለ 37 ወለል የዋና መስሪያ ቤት ሕንፃ “ሕብር ታወር” በሚል ስያሜ ቅዳሜ ጥር 7 ቀን 2014 ዓ.ም…
ሙስናን መታገል በተግባር!18ኛው ዓለም አቀፍ የጸረ ሙስና ቀን- ህዳር 30 ቀን 2015 ዓ.ም.
ሕብረት ባንክ ዛሬ ጥር 9 ቀን 2015 ዓ.ም. ከአዲስ አበባ ከተማ የዕድሮች ምክር ቤት ተወካዮች ጋር በባንኩ ዋና መ/ቤት የጋራ ምክክር አካሂዷል፡፡ በውይይቱ ላይ የባንኩ…
ሕብረት ባንክ አ.ማ ከዚህ በታች የተገለፁትን የተለያዩ አይነት የወንድና የሴት ጥበቃ የደንብ ልብስ (ዩኒፎርም) በጨረታ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ ተ.ቁ ዝርዝርመግለጫ መለኪያ ብዛት ምርመራ 1 ብትን ጨርቅ…
ሕብረት ባንክ የበጎ አድራጎት ድርጅቱ ድጋፍ የሚሹ አንጋፋ አትሌቶችን ለመደገፍ በሚያደርው ጥረት አሻራውን እያኖረ በመሆኑ ከኢትዮጵያ አረንጓዴ ጎርፍ አትሌቲክስ የበጎ አድራጎት ድርጅት ሚያዝያ 22/2014 ዓ/ም…
ሕብረት ባንክ እንኳን ለአዲሱ ዓመት በሰላም አደረሳችሁ እያለቃል በገባው መሰረት በሁለተኛ ዙር ይቆጥቡ ይቀበሉ ይመንዝሩ ይሸለሙ መርሃ ግብርእድለኞችን ሸልሟል ። » በአንደኛ እጣ ሱዚኪ ዲዛየር…