Blog ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለገና በዓል በሰላም አደረሳችሁ! January 5, 2023April 24, 2025 ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለገና በዓል በሰላም አደረሳችሁ! ሕብረት ባንክ በዓሉ የሰላም የደስታና የመተሳሰብ እንዲሆንላችሁ ይመኛል
Blog ጁመዓ ሙባረክ! March 22, 2024April 24, 2025 ወደ ቅርንጫፎቻችን ጎራ ይበሉ! ሕብረት ባንክ ሕብር ሀቅ ለተሰኘው ከወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎቱ የገበያ ቅስቀሳ መርሐ-ግብር የጀመረ ሲሆን በአቅራቢያዎ ወደሚገኘው ቅርንጫፍ ጎራ ይበሉ፡፡ የሕብር ሐቅ…
Blog ሕብር የጤና የቁጠባ ሒሳብ October 23, 2024April 24, 2025 የሕክምና ወጪዎን የሚሸፍኑበት። ከመደበኛው የቁጠባ አይነት የተሻለ የወለድ ምጣኔ የሚያገኙበት። ሕብረት ባንክበሕብረት እንደግ! »ለበለጠ መረጃ ወደ 995 ነፃ የጥሪ ማዕከል ይደውሉ፡፡» በቀላሉ አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ…
News አዲሱ የሕብረት ባንክ ማኔጅመንት የመጀመሪያ ስብሰባውን አካሄደ:: March 14, 2026March 21, 2026 አዲሱ የሕብረት ባንክ ማኔጅመንት የመጀመሪያ ስብሰባውን አካሄደ:: ሕብረት ባንክ በቅርቡ ያካሄደውን የመዋቅር ማሻሻያ ተከትሎ አዲሱ የበላይ የሥራ አመራር የመጀመሪያ ስብሰባውን አካሂዷል፡፡ በስብሰባው ማጠቃለያ ላይ የባንኩ…
Blog ከሕብረት ባንክ – ይቀበሉ! April 16, 2025June 14, 2025 ከሕብረት ባንክ – ይቀበሉ! ለበዓል ከተለያየ የዓለም ክፍሎች የሚላክልዎትን ገንዘብ ከሕብረት ባንክ ይቀበሉ! ከባንኩ ጋር ከሚሰሩ አለም አቀፍ የገንዘብ አስተላላፊዎች ማለትም ዌስተርን ዪኒየን፣ መኒግራም፣ ትራንስፋስት፣…
News ሕብረት ባንክ ከአውሮፓ ኢንቨስትመንት ባንክ ጋር በመተባበር ስልጠና ሰጠ፡፡ May 15, 2026May 15, 2026 ሕብረት ባንክ ከአውሮፓ ኢንቨስትመንት ባንክ ጋር በመተባበር ስልጠና ሰጠ፡፡ ሕብረት ባንክ እና የአውሮፓ ኢንቨስትመንት ባንክ በጋራ ከአየር ንብረት ጋር የተያያዙ መረጃዎችን ይፋ ማድረጊያ ሪፖርት አቀራረብ…
News ዘላቂ ወዳጅነት በሕብረት! ከልብ የመነጨ አገልጋይነት! May 22, 2026May 25, 2026 ዘላቂ ወዳጅነት በሕብረት! ከልብ የመነጨ አገልጋይነት! ባንካችን ለሁሉም የኅብረተሰብ ክፍሎች ዘመናዊ እና ቀልጣፋ የባንክ አገልግሎቶችን እያቀረበ የሚገኝ ሲሆን፤ በአሁኑ ወቅትም ተደራሽነቱን ይበልጥ ለማስፋት እና የፋይናስ…