Announcements የተጨማሪ እሴት ታክስ ByHibret Bank Admin October 1, 2024April 23, 2025 ውድ ደንበኞቻችን መንግስት በቅርቡ ባወጣው አዲስ የተጨማሪ እሴት ታክስ አዋጅ ቁጥር 1341/2016 መሰረት ባንኮች በሚሰጧቸው አገልግሎቶች ላይ ተጨማሪ እሴት ታክስ እንዲጣል ስለታወጀ ከመስከረም 21 ቀን…
Blog መልካም የስራ ሳምንት ByHibret Bank Admin June 24, 2024April 24, 2025 ውጤታማ እና የተሳካ የስራ ሳምንት እንዲሆንልዎ እንመኛለን፡፡ ለማንኛውም የባንክ ፍላጎትዎ ከጎንዎ ነን! ሕብረት ባንክበሕብረት እንደግ! #newweek #mondaymotivation
Press Release ሕብረት ባንክ የስኩል ሊደርሽፕ አካዳሚ ዎርክሾፕ አዘጋጀ ByHibret Bank Admin August 17, 2024April 23, 2025 ሕብረት ባንክ ከኦፖርቹኒቲ ኢንተርናሽናል (Opportunity International) ጋር በመተባበር ስኩል ሊደርሽፕ አካዳሚ ኢኒሼቲቭ መርሆች ዙሪያ እና በሕብረት ባንክ በኩል የተዘጋጁ ለግል ትምህርት ቤት ባለቤቶች፣ መምህራን እና…
Press Release ሕብረት ባንክ አመታዊ የሥራ አመራር ጉባዔውን አካሄደ ByHibret Bank Admin August 4, 2023April 24, 2025 ሕብረት ባንክ የ2022/2023. አመታዊ የሥራ አመራር ጉባዔውን “Grow your Branch, Glow you Hibret to Greatness” በሚል መሪ ቃል የባንኩ ዲሪክተሮች ቦርድ አመራርአባላት፣የባንኩ የስራአመራሮች፣የዋናው መስርያ ቤትና…
Press Release የሕብረት ባንክ የስራ አመራሮች አረንጓዴ አሻራቸውን አኖሩ ByHibret Bank Admin September 2, 2023April 24, 2025 የአረንጓዴ አሻራ ሃገራዊ ራዕይን በመደገፍ የሕብረት ባንክ የስራ አመራሮች የአረንጓዴ አሻራ ማኖር የችግኝ ተከላ መርሃ ግብር ነሐሴ 27 ቀን 2015 ዓ.ም. በአዲስ አበባ አይሲቲ ፓርክ…
Press Release ሕብረት ባንክ ከአይኤፍሲ (IFC) ጋር የመግባቢያ ስምምነት ተፈራረመ ByTihitina Asrat Gedebu March 19, 2025April 24, 2025 ሕብረት ባንክና አለም አቀፉ የፋይናንስ ኮኦፐሬሽን አይኤፍሲ (International Finance Cooperation) በፋይናንስ አሰራሮች ዙርያ በጋራ መስራት የሚያስችላቸውን የመግባቢያ ስምምነት ሰነድ መጋቢት 10 ቀን 2017 ዓ.ም በባንኩ…