ለውድ የባንካችን ቤተሰቦች

ለውድ የባንካችን ቤተሰቦች በመንገድ ስራ ምክንያት ቄራ አካባቢ የሚገኘው “ቄራ ፔፕሲ ቅርንጫፍ” አገልግሎት እየሰጠ ያለመሆኑን እያሣወቅን ለግዜው ቅርንጫፉ መደበኛ አገልግሎት መስጠት እስከሚጀምር ድረስ ሌሎች በአካባቢው የሚገኙትን ቅርንጫፎች እና የዲጂታል ባንኪንግ አገልግሎቶቻችንን በአማራጭነት እንድትጠቀሙ በአክብሮት እንጠይቃለን፡፡

ሕብረት ባንክ

በሕብረት እንደግ!

Similar Posts