ሕብረት ባንክና ዲ.ዜድ ኤጀንትና የማማከር አልግሎት ኃ.የተ.የግል. ማህበር (DZ Agent and Consultancy PLC)) የመግባቢያ ስምምነት ተፈራረሙ
ሕብረት ባንክና ዲ.ዜድ ኤጀንትና የማማከር አልግሎት ኃ.የተ.የግል .ማህበር (DZ Agent and Consultancy PLC) አብሮ ለመስራት የሚያስችላቸውን የመግባቢያ ስምምነት ጥር 9 ቀን 2016 ዓ.ም. በሕብረት ባንክ ዋና መ/ቤት ተፈራርመዋል፡፡
የስምምነት ሰነዱን የፈረሙት የሕብረት ባንክ የስትራቴጂና ቴክኖሎጂ ም/ ዋና ሥራ አስፈፃሚ አቶ አንዷለም ሀይሉ እና የዲ.ዜድ ኤጀንትና የማማከር አገልግሎት መስራች እንዲሁም ዋና ሥራ አስፈፃሚ የሆኑት አቶ ዳዊት ዘገየ ናቸው፡፡
በስምምነት ሥነ-ሥርዓቱ ላይ የሕብረት ባንክ እና የዲ.ዜድ ኤጀንትና የማማከር አልግሎት ኃ.የተ.የግል ማ የሥራ ኃላፊዎች ተገኝተዋል፡፡
ሕብረት ባንክ
በሕብረት እንደግ!!