Management Meeting

ሕብረት ባንክ የ2025/26 በጀት አመት የዘጠኝ ወር አፈፃፀም ግምገማ እያካሄደ ይገኛል::

ሕብረት ባንክ የ2025/26 በጀት አመት የዘጠኝ ወር አፈፃፀም ግምገማ የባንኩ ከፍተኛ የሥራ አመራሮች እና የዲስትሪክት ዳይሬክተሮች በተገኙበት ሚያዚያ 15 ቀን 2018 ዓ.ም. በባንኩ ዋና መ/ቤት እያካሄደ ይገኛል፡፡

የአፈፃፀም ግምገማው ለሁለት ቀናት የሚከናወን ይሆናል፡፡

ሕብረት ባንክ
በሕብረት እንደግ!

Similar Posts