Press Release ሕብረት ባንክ የ50 ሚሊዮን ብር አክሲዮን ገዛ March 18, 2024April 24, 2025 ሕብረት ባንክ የኢትዮጵያ መዋዕለ ንዋይ ገበያ ባለድርሻ የሚያደርገውን የ50 ሚሊዮን ብር አክሲዮን ገዛ፡፡ ሕብረት ባንክ! በሕብረት እንደግ!!
Blog የኢንቨስትመንት አጋርዎ! June 21, 2025June 21, 2025 የኢንቨስትመንት አጋርዎ! ሙዳረባህ የኢንቨስትመንት የቁጠባ ሒሳብ በደንበኞች ላልተወሰነ ጊዜ ገንዘብ የሚጠራቀምበት እና ለኢንቨስትመንት እንዲውል የሚያስችል የቁጠባ ሒሳብ ነዉ። ሕብረት ባንክበሕብረት እንደግ!
Blog እንዳያመልጥዎ! March 12, 2024April 24, 2025 ሕብረት ባንክ 25ኛ አመት የምስረታ በዓል አከባበር አካል የሆነውን በኢቢኤስ ቴሌቪዥን የሚተላለፈው የቤተሰብ ጨዋታ ላይ ሰራተኞቹን በማሳተፍ ዝግጅቱን በድምቀት ያሳለፈ ሲሆን ይህንን አዝናኝ ዝግጅት ማክሰኞ…
Announcements ጥቁር አንበሳ ቅርንጫፍ – 496ኛ ቅርንጫፋችንን ከፍተናል! October 29, 2024April 23, 2025 በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር አራዳ ክፍለ ከተማ ቸርችል ጎዳና ላይ ትራኮን ታወር 1ኛ ፎቅ ላይ 496ኛ ቅርንጫፋችን የሆነውን “ጥቁር አንበሳ ቅርንጫፍ” በመክፈት አገልግሎት መስጠት መጀመራችንን…
Blog በአይነቱ ልዩ የሆነ የብድር አገልግሎት December 22, 2023April 24, 2025 ሕብረት ባንክ በጥቃቅን፣ አነስተኛና መካከለኛ ኢንተርፕራይዝ ላይ ለተሰማሩ ወጣቶች፣ ሴቶችና አካል ጉዳተኞች በአይነቱ ልዩ የሆነ መጠነኛ የብድር አገልግሎት በዝቅተኛ የብድር ወለድ ምጣኔ እና በአነስተኛ ዋስትና…
Blog ሕብር ወለድ አስቀድሞ የሚከፈልበት የቁጠባ ሒሳብ March 18, 2023April 24, 2025 ሕብረት ባንክ ቆጥበው ወለዱን ቀድመው መውሰድ የሚችሉበት ሕብር ወለድ አስቀድሞ የሚከፈልበትየቁጠባ ሂሳብ አገልግሎትን አቅርቦልዎታል፡፡ ለአንድ ወር በሚቆይ የጊዜ ገደብ ገንዘብ በማስቀመጥከመደበኛው የላቀ የወለድ መጠን እና…
Blog እንኳን ለጨምበላላ በዓል አደረሳችሁ! April 20, 2023April 24, 2025 እንኳን ለሲዳማ የዘመን መለወጫ ፊቼ ጨምበላላ በዓል በሠላም አደረሳችሁ፡፡ አይዴ ጨምበላላ ሕብረት ባንክ በሕብረት እንደግ!