ሕብረት ባንክ ISO/IEC 27001:2022 ሰርቲፋይድ ሆነ!

ሕብረት ባንክ በኦንላይን ባንኪንግ፣ አክቲቭ ዳይሬክተሪ፣ በዳታ ሴንተርና በዲዛስተር ሪከቨሪ ፋሲሊቲ የኢንፎርሜሽን ሴኩሪቲ ማኔጅመንት ሲስተም የ ISO/IEC 27001:2022 መስፈርትን በማሟላት አስተማመኝ የደህንነት ስርዓት በመዘርጋት ለሶስተኛ ጊዜ ሰርቲፋይድ ሆኗል፡፡ ይህም ባንኩን በኢትዮጵያ ከሚገኙ ባንኮች ISO/IEC 27001:2022 ሰርቲፋይድ በመሆን ቀዳሚ ያደርገዋል፡፡

ባንኩ ISO/IEC 27001:2022 ሰርቲፋድ መሆኑ በሚሰጣቸው የኦንላይን ባንኪንግ አገልግሎቶች አስተማማኝ ስርዓት መዘረጋቱን የሚያረጋግጥና ደንበኞቹ አስተማማኝ የሆነ የኦንላይን ባንኪንግ አገልግሎት ተጠቃሚ እያገኙ ለመሆኑ ማሳያ ነው፡፡

በሀገራችንና በአለም አቀፍ ደረጃ እያደገ ከመጣው ዲጂታል ትራንስፎርሜሽንና የሳይበር ጥቃቶች አንፃር ባንኩ ISO/IEC 27001:2022 ሰርቲፋይድ መሆኑ በአገልግሎት አሰጣጡ ይበልጥ ስኬታማ ያደርገዋል፡፡፡

ሕብረት ባንክ
በሕብረት እንደግ!

ለበለጠ መረጃ ወደ 995 ነፃ የጥሪ ማዕከል ይደውሉ፡፡ መረጃ እንዲደርሶ የሚከተለውን ማስፈንጠሪያዎች ይጫኑ፡፡ linktr.ee/Hibret.Bank

ሕብረት ባንክ ISO/IEC 27001:2022 ሰርቲፋይድ ሆነ!
ሕብረት ባንክ ISO/IEC 27001:2022 ሰርቲፋይድ ሆነ!

Similar Posts