ሕብር ልዩ የቁጠባ ሒሳብ

ሕብረት ባንክ ገንዘብዎን በቼክ የሚያንቀሳቅሱበትና ጠቀም ያለ ወለድ የሚያስገኝ ሕብር ልዩ የቁጠባሂሳብ የተሰኘ አገልግሎት አቅርቧል፡፡ በሕብረት ማደግን መርሁ ያደረገው ባንካችን የደንበኞችን ምቾትመጠበቅና ደንበኛን ማስቀደም መገለጫው ነው፡፡ ከሕብረት ጋር ይስሩ አብዝተው ያትርፉ፡፡ ሕብረት ባንክ

Similar Posts