News ሕብር ብልህ ByHibret Bank Admin May 17, 2023May 17, 2023 በሸሪዓው የዋዲያህ መርህን ተከትሎ ለሴቶች በልዩ መልክ የተዘጋጀ የቁጠባ ሂሳብ። ሕብረት ባንክ በሕብረት እንደግ!
News ሕብረት ባንክ ለሳፋሪ ኮም የእንኳን ደስ ያላችሁ መልእክት አስተላለፈ ByHibret Bank Admin May 15, 2023May 15, 2023 ሕብረት ባንክ ሳፋሪ ኮም MPESA የዲጂታል ባንኪንግ ፈቃድ ከብሔራዊ ባንክ በማግኘት በኢትዮጵያ የዲጂታል ፋይናንሲግ ዘርፍን መቀላቀሉን ምክንያት በማድረግ የሕብረት ባንክ አመራር አባላት ተወካዮች ከባንኩ ዋና…
Uncategorized HIBIR Mobile Banking Application ByHibret Bank Admin June 20, 2024June 20, 2024 HIBIR Mobile Banking Application- Empowering You! Save time and effort by banking from anywhere. Get your Hibir Mobile Banking App fromhttps://www.hibretbank.com.et/hibir-mobile-landing-page/ Hibret Bank.United, We Prosper!…
News የሕብረት ባንክ የስራ አመራሮች አረንጓዴ አሻራቸውን አኖሩ ByHibret Bank Admin September 2, 2023September 2, 2023 የአረንጓዴ አሻራ ሃገራዊ ራዕይን በመደገፍ የሕብረት ባንክ የስራ አመራሮች የአረንጓዴ አሻራ ማኖር የችግኝ ተከላ መርሃ ግብር ነሐሴ 27 ቀን 2015 ዓ.ም. በአዲስ አበባ አይሲቲ ፓርክ…
News ሕብረት ባንክ ስፖንሰር ያደረገው 4ኛው ዙር የዘለላ ፕሮጀክት የምክክር መድረክ ተከናወነ ByHibret Bank Admin December 23, 2022December 23, 2022 ሕብረት ባንክ ከኢትዮጵያ ስራ ፈጣሪ ወጣቶች ማህበር ጋር በጋራ መስራት የሚያስችለውን ስምምነት ተፈራርሞ ስራ ፈጣሪ ወጣቶችን በማበረታታት ላይ ይገኛል፡፡ በኢትዮጵያ ስራ ፈጣሪ ወጣቶች ማህበር ተቀርጾ…
News ሕብረት ባንክ የ50 ሚሊዮን ብር አክሲዮን ገዛ ByHibret Bank Admin March 18, 2024March 18, 2024 ሕብረት ባንክ የኢትዮጵያ መዋዕለ ንዋይ ገበያ ባለድርሻ የሚያደርገውን የ50 ሚሊዮን ብር አክሲዮን ገዛ፡፡ ሕብረት ባንክ! በሕብረት እንደግ!!
News የሕብረት ቤተሰብ ይሁኑ! ByHibret Bank Admin January 21, 2025January 21, 2025 የማህበራዊ ገፆቻችንን በመቀላቀል ባንካችን የሚሰጣቸውን አገልግሎቶች እና ወቅታዊ መረጃዎች በቀላሉ ያግኙ፡፡ Telegram: https://t.me/HibretBanketFacebook: https://www.facebook.com/HibretBankLinkedIn: https://www.linkedin.com/company/hibretbank/Instagram፡ https://www.instagram.com/hibretbank/X: https://x.com/HibretbankYoutube: https://www.youtube.com/@hibretbanket ሕብረት ባንክበሕብረት እንደግ!