News ሕብር ብሩህ ByHibret Bank Admin January 18, 2024January 18, 2024 የህፃናት ተቀማጭ ሒሳብ ለልጆችዎ የሕብር ብሩህ የህፃናት ተቀማጭ ሒሳብ ተጠቃሚ በመሆን ለነጋቸው ቅሪት ያስቀምጡላቸው፡፡ ሕብረት ባንክ በሕብረት እንደግ!
News - Press Release ሕብረት ባንክ የ25ኛ ዓመት የብር ኢዮቤልዩ ክብረ በዓሉን ማብሰሪያ ፕሮግራም በደማቅ ሁኔታ አካሄደ ByHibret Bank Admin November 21, 2023November 22, 2023 ሕብረት ባንክ የ25ኛ ዓመት የብር ኢዮቤልዩ ክብረ በዓል ማብሰሪያ ፕሮግራሙን የባንኩ የቦርድ አመራር አባላት፣ ማኔጅመንትና ሰራተኞች እንዲሁም የሚዲያ አካላት በተገኙበት ሕዳር 11 ቀን 2016 ዓ/ም…
News እንኳን ደስ አለን ByHibret Bank Admin August 12, 2022August 13, 2022 የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ 2ኛ ተርባይን ኃይል ማመንጨት በመጀመሩ ሕብረት ባንክ የእንኳን ደስ አለን መልክቱን ያስተላልፋል:: በሕብረት እንደግ! #ሕብረትባንክ #Hibretbank
News እንኳን ለአሸንዳ፣ ሻደይ፣ አሸንድዬና ሶለል በዓላት በሰላም አደረሳችሁ! ByHibret Bank Admin August 22, 2024August 22, 2024 ሕብረት ባንክ ለመላው ኢትዮጵያዊያን መልካም የአሸንዳ፣ ሻደይ፣ አሸንድዬና ሶለል በዓላት እየተመኘ የባንካችንን ምቹና ቀልጣፋ አገልግሎቶች እንድትጠቀሙ በአክብሮት ይጋብዛል፡፡ ሕብረት ባንክበሕብረት እንደግ! ለበለጠ መረጃ ወደ 995…
Bid Updating suppliers list ByHibret Bank Admin April 2, 2024April 2, 2024 Hibret Bank would like to update its suppliers list by incorporating reliable and qualified suppliers. Interested and qualified firms are, thus, invited to register as…
News September 5, 2024. ByHibret Bank Admin September 5, 2024September 5, 2024 Exchange Rate Hibret Bank September 5, 2024. #ExchangeRate #HibretBank ሕብረት ባንክበሕብረት እንደግ! ለበለጠ መረጃ ወደ 995 ነፃ የጥሪ ማዕከል ይደውሉ፡፡ መረጃ እንዲደርሶ የሚከተለውን ማስፈንጠሪያዎች ይጫኑ፡፡…
News እንኳን ደስ አለን! ሕብረት ባንክ ዓለምአቀፍ የISO/IEC 27001:2013 የኦዲት ማረጋገጫ ሰርተፍኬት ተሰጠው!!! ByHibret Bank Admin September 1, 2022September 2, 2022 ሕብረት ባንክ በኢትዮጵያ ከሚገኙ ባንኮች የISO/IEC 27001:2013 ሰርተፊኬት በማግኘት ቀዳሚ መሆኑ የሚታወስ ነው፡፡ በዚህም ባንኩ በኦንላየን ባንኪንግ፣ በዳታ ሴንተርና በዲዛስተር ሪከቨሪ ፋሲሊቲ የኢንፎርሜሽን ሴኩሪቲ ማኔጅምነት…