ሕብር ወለድ አስቀድሞ የሚከፈልበት የቁጠባ ሒሳብ
ሕብረት ባንክ ቆጥበው ወለዱን ቀድመው መውሰድ የሚችሉበት ሕብር ወለድ አስቀድሞ የሚከፈልበትየቁጠባ ሂሳብ አገልግሎትን አቅርቦልዎታል፡፡ ለአንድ ወር በሚቆይ የጊዜ ገደብ ገንዘብ በማስቀመጥከመደበኛው የላቀ የወለድ መጠን እና ሌሎች ጥቅማጥቅሞችን ያገኛሉ፡፡ ባንካችን በሕብረት እንደግሲሎት በተግባር ነው፡፡
ሕብረት ባንክ
በሕብረት እንደግ!

Hibret Bank would like to invite interested venders to bid for the supply of Coin Box /Hiber Muday/. Description Unit Qty Coin Box /Hiber Muday/…
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለደብረ ታቦር (ቡሄ) በዓል በሰላም አደረሳችሁ! ሕብረት ባንክ በዓሉ የሰላምና የደስታ እንዲሆን እየተመኘ በዓሉ በሆያ ሆዬ ጭፈራ ውብ በሆነ…
ሕብረት ባንክ የስራ ዘመናቸውን አጠናቀው ለጡረታ ለደረሱት አቶ ጌቱ ገብረስላሴ፣ ኢንጂነር አክሊሉ ገብረኪዳን እና ኢንጂነር ግርማ ጥላዬ ሀምሌ 04 ቀን 2014 ዓ.ም. በዋናው መ/ቤት የምስጋናና…
በዓሉ የሰላም የደስታና የመተሳሰብ እንዲሆንላችሁ እመኛለሁ። አቶ መላኩ ከበደ የሕብረት ባንክ ዋና ስራ አስፈጻሚ
የሕብረት ባንክ የ3ኛ ዙር የ#ይቆጥቡ፣ ይቀበሉ፣ ይመንዝሩ እና ይሸለሙ$ የሎተሪ መርሃ ግብር የ1ኛ ዕጣ የቤት አውቶሞቢል ዕድለኛ ተሸላሚ የሆኑት የባንኩ ሰሜን ምስራቅ ዲስትሪክት ጃማ ቅርንጫፍ…
ሕብረት ባንክ ገንዘብዎን በቼክ የሚያንቀሳቅሱበትና ጠቀም ያለ ወለድ የሚያስገኝ ሕብር ልዩ የቁጠባሂሳብ የተሰኘ አገልግሎት አቅርቧል፡፡ በሕብረት ማደግን መርሁ ያደረገው ባንካችን የደንበኞችን ምቾትመጠበቅና ደንበኛን ማስቀደም መገለጫው…