Hibir-Excutive-Savings

ሕብር የመሪዎች የቁጠባ ሒሳብ!

ሕብር የመሪዎች የቁጠባ ሒሳብ! 

በሀገራችን የሚገኙ ድርጅቶችን በከፍተኛ የኃላፊነት ደረጃ ለሚመሩ ግለሰቦች የተዘጋጀ የቁጠባ ሒሳብ ሲሆን ከፍ ያለ ወለድ እና በቅርጫፎቻችን ሲገለገሉ ቅድሚያ የሚያገኙበት ልዩ የባንካችን አገልግሎት ነው።

ሕብረት ባንክ
በሕብረት እንደግ!

Similar Posts