Blog ሕብር የሴቶች የቁጠባ ሒሳብ – ለአንቺ የሚገባሽ! April 1, 2024April 24, 2025 ሕብር የሴቶች የቁጠባ ሒሳብ - ለአንቺ የሚገባሽ! ሕብር የሴቶች የቁጠባ ሒሳብ ከመደበኛው የቁጠባ ሒሳብ ላቅ ያለ ወለድ የምታገኚበት! ሕብረት ባንክ በሕብረት እንደግ! #saving #womenssaving #hibir
News ሕብረት ባንክ የፕላቲኒየም ተሸላሚ ሆነ! November 7, 2022April 24, 2025 ከደንበኞቻችን ጋር በሕብረት ሆነን ጠንክርን ሰርተን ላፈራነው ሀብት ታምነን ግብር በመክፈላችን የፕላቲኒየም ተሸላሚ ሆነናል! በዘመናዊ ቴክኖሊጂ የታገዙ አግልገሎቶችን በግንባር ቀደምነት በማስተዋወቅ ደንበኞች የተሻለ አገልግሎት እንዲያጉ…
Blog የሕብረት ባንክ ደንበኛ ስለሆኑ እናመሰግናለን! July 15, 2023April 24, 2025 የሕብረት ባንክ ደንበኛ ስለሆኑ እናመሰግናለን! ሕብረት ባንክ በሕብረት እንደግ! #customerservice #customersatisfaction #Ethiopia
Blog እነሆ ክረምት አለፈ ዝናቡም አበቃ… መልካም አዲስ ዓመት September 7, 2024April 23, 2025 እነሆ ክረምት አለፈ ዝናቡም አበቃአበቦች በምድር ላይ ተገለጡአዲስ ዓመት ሲመጣ ውስጣችን በተስፋ ይሞላል።እናስባለን እናቅዳለን።ያሰባችሁት ይሳካ!!!…ሕብረት ባንክ ለበዓል ማድመቂያ ከውጭ ሀገር የተላከሎትን ገንዘብ በባንካችን ይቀበሉ ይመንዝሩ፡፡መልካም…
News ሕብረት ባንክ ISO/IEC 27001:2022 ሰርቲፋይድ ሆነ! August 26, 2024April 23, 2025 ሕብረት ባንክ በኦንላይን ባንኪንግ፣ አክቲቭ ዳይሬክተሪ፣ በዳታ ሴንተርና በዲዛስተር ሪከቨሪ ፋሲሊቲ የኢንፎርሜሽን ሴኩሪቲ ማኔጅመንት ሲስተም የ ISO/IEC 27001:2022 መስፈርትን በማሟላት አስተማመኝ የደህንነት ስርዓት በመዘርጋት ለሶስተኛ…
Blog ወርቅ ለኢትዮጵያ – እንኳን ደስ አለን! August 10, 2024April 23, 2025 አትሌት ታምራት ቶላ በፓሪስ ኦሎምፒክ ለኢትዮጵያ የመጀመሪያውን የወርቅ ሜዳሊያ በወንዶች ማራቶን አዲስ የኦሎምፒክ ሪከርድ በማስመዝገብ ያሸነፈ ሲሆን ሕብረት ባንክም ለመላ ኢትዮጵያውያን እንኳን ደስ አለን ይላል።…
News የፋይናንስ ዕውቀት ሣምንት- 2018 ዓ.ም October 30, 2025November 7, 2025 የፋይናንስ ዕውቀት ሣምንት- 2018 ዓ.ም ብረት ባንክ በአገር አቀፍ ደረጃ እየተካሄደ ያለውን የፋይናንስ ዕውቀት ሳምንትን አስመልክቶ በሁሉም ቅርንጫፎች የደንበኞችን የፋይናንስ እውቀት ለማጎልበት የተለያዩ ገለፃዎችን በማድረግ…