Blog ሕብር የሴቶች የቁጠባ ሒሳብ October 31, 2023April 24, 2025 ሕብር የሴቶች የቁጠባ ሒሳብ - ለአንቺ የሚገባሽ! ሕብር የሴቶች የቁጠባ ሒሳብ ከመደበኛው የቁጠባ ሒሳብ ላቅ ያለ ወለድ የምታገኚበት! ሕብረት ባንክ በሕብረት እንደግ! #saving #womenssaving #hibir
Press Release ሕብረት ባንክ ከኢትዮጵያ ስራ ፈጣሪ ወጣቶች ማህበር ጋር በመተባበር በኢትዮጵያውያን ስራ ፈጣሪዎች እና በቻይና ኩባንያዎች መካከል የንግድ ትስስር መድረክ አከናወነ፡፡ May 14, 2024April 24, 2025 ሕብረት ባንክ ስፖንሰር ያደረገው ይሕ የንግድ ትስስር መድረክ ግንቦት 06 ቀን 2016 ዓ/ም በሕብረት ባንክ መሰብሰቢያ አዳራሽ የተከናወነ ሲሆን የኢትዮጵያ ስራ ፈጣሪ ወጣቶች ከቻይና ኩባንያዎች…
Press Release ሕብረት ባንክ ከአይኤፍሲ (IFC) ጋር የመግባቢያ ስምምነት ተፈራረመ March 19, 2025April 24, 2025 ሕብረት ባንክና አለም አቀፉ የፋይናንስ ኮኦፐሬሽን አይኤፍሲ (International Finance Cooperation) በፋይናንስ አሰራሮች ዙርያ በጋራ መስራት የሚያስችላቸውን የመግባቢያ ስምምነት ሰነድ መጋቢት 10 ቀን 2017 ዓ.ም በባንኩ…
Blog እንኳን ለዓለም አቀፍ የላብ አደሮች ቀን አደረሳችሁ! April 30, 2024April 24, 2025 በሁሉም የስራ ዘርፍ ላይ ለተሰማራችሁ ሠራተኞች ክብር፣ እውቅና እና አክብሮት ይገባችኋል፡፡ ሁላችንም ለተሻለ ነገ በሕብረት እንትጋ፡፡ ሕብረት ባንክበሕብረት እንደግ!
Bid Updating Suppliers List April 30, 2025April 30, 2025 Hibret Bank would like to update its suppliers list by incorporating reliable and qualified suppliers. Interested and qualified firms are, thus, invited to register as…
Press Release ሕብረት ባንክ የተሻለ አፈጻጸም ላስመዘገቡ የባንኩ ቅርንጫፎች እውቅና ሰጠ February 24, 2024April 24, 2025 ሕብረት ባንክ በተያዘው በጀት አመት የግማሽ አመት አፈጻጸም የተሻለ ውጤት ላስመዘገቡ የባንኩ ቅርንጫፎች የካቲት 14 ቀን 2016 ዓ/ም በሸራተን አዲስ ሆቴል እውቅና ሰጥቷል፡፡ በእውቅና አሰጣጥ…
Announcements ጥቁር አንበሳ ቅርንጫፍ – 496ኛ ቅርንጫፋችንን ከፍተናል! October 29, 2024April 23, 2025 በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር አራዳ ክፍለ ከተማ ቸርችል ጎዳና ላይ ትራኮን ታወር 1ኛ ፎቅ ላይ 496ኛ ቅርንጫፋችን የሆነውን “ጥቁር አንበሳ ቅርንጫፍ” በመክፈት አገልግሎት መስጠት መጀመራችንን…