Blog ሕብር የጤና የቁጠባ ሒሳብ June 26, 2024April 24, 2025 የሕክምና ወጪዎን የሚሸፍኑበት። ከመደበኛው የቁጠባ አይነት የተሻለ የወለድ ምጣኔ የሚያገኙበት። ሕብረት ባንክ በሕብረት እንደግ!
Blog ለሚያስፈልግሽ ሁሉ! June 25, 2025June 25, 2025 ለሚያስፈልግሽ ሁሉ ! ሕብር የሴቶች ካርድ በዋነኝነት ሕብር የሴቶች ቁጠባን መሰረት አድረጎ የተዘጋጀ የክፍያ ካርድ ነው። ከማንኛዉም ኤቲኤም ገንዘብ ማውጣት እንዲሁም በየትኛውም POS ማሽን ላይ…
Press Release ሕብረት ባንክ ከሴንተር ፎር አክሰለሬትድ ዉሜንስ ኢኮኖሚክ ኢምፓወርመንት (CAWEE) ጋር የመግባቢያ ስምምነት ሰነድ ተፈራረመ June 22, 2023April 24, 2025 ሕብረት ባንክ ከሴንተር ፎር አክሰለሬትድ ዊሜንስ ኢኮኖሚክ ኢምፓወርመንት ጋር አብሮ መስራት የሚያስችለውን የመግባቢያ ስምምነት ሰነድ ሰኔ 14 ቀን 2015 ዓ.ም በባንኩ ዋና መስርያ ቤት ተፈራርሟል፡፡…
Blog ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለኢድ አል አድሀ (አረፋ) በዓል በሰላም አደረሳችሁ! June 27, 2023April 24, 2025 ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለኢድ አል አድሀ (አረፋ) በዓል በሰላም አደረሳችሁ! ሕብረት ባንክ በዓሉ የሰላምና የደስታ እንዲሆን እየተመኘ የባንካችንን ከወለድ ነጻ የባንክ አገልግሎት እንድትጠቀሙ…
Press Release ሕብረት ባንክ ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስትያን ጋር ያለውን ግንኙነት ይበልጥ በሚያጠናክርበት ሁኔታ ላይ ምክክር ተደረገ:: September 19, 2025September 19, 2025 ሕብረት ባንክ ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስትያን ጋር ያለውን ግንኙነት ይበልጥ በሚያጠናክርበት ሁኔታ ላይ ምክክር ተደረገ:: ሕብረት ባንክና የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስትያን አብሮ መስራት በሚያስችላቸው ሁኔታ…
Auction የሐራጅ ማስታወቂያ፤ December 19, 2025December 19, 2025 ሕብረት ባንክ አ.ማ. በቅርንጫፉ በኩል ለሰጠዉ ብድር በመያዣነት የያዘውንና ከዚህ በታች የተመለከተውን ተሽከርካሪ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በግልፅ ሐራጅ(ጨረታ) አወዳድሮ ይሸጣል፡፡ ተራ ቁ. የተበዳሪ…
Press Release ሕብረት ባንክ የሕብር ሞባይል ባንኪንግ መተግበርያን ለሕብረተሰቡ የማስተዋወቅ ሥራ በይፋ አስጀመረ September 26, 2023April 24, 2025 ሕብረት ባንክ መስከረም 14 ቀን 2016 ዓ.ም. የባንኩ ከፍተኛ የስራ አመራሮች በተገኙበት በሕብር ታወር የሕብር ሞባይል መተግበርያን የማስተዋወቅ ዘመቻ ይፋዊ የማብሰሪያ ፕሮግራም አከናውኗል፡፡ ሕብረት ባንክ…