News ሕብር የጤና የቁጠባ ሒሳብ ByHibret Bank Admin May 21, 2024May 23, 2024 ሕብር የጤና የቁጠባ ሒሳብ የሕክምና ወጪዎን የሚሸፍኑበት። ከመደበኛው የቁጠባ አይነት የተሻለ የወለድ ምጣኔ የሚያገኙበት። ሕብረት ባንክ በሕብረት እንደግ!
News ኩርሙክ ቅርንጫፍ – 495ኛ ቅርንጫፋችንን ከፍተናል! ByHibret Bank Admin October 17, 2024October 17, 2024 ኩርሙክ ቅርንጫፍ – 495ኛ ቅርንጫፋችንን ከፍተናል! በቤንሻንጉል ጉሙዝ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት #አሶሳ ዞን፤ ኩርሙክ ወረዳ 495ኛ ቅርንጫፋችን የሆነውን “ #ኩርሙክ ቅርንጫፍ” በመክፈት አገልግሎት መስጠት መጀመራችንን…
News - Press Release ሕብረት ባንክ የ25ኛ ዓመት የብር ኢዮቤልዩ ክብረ በዓሉን ማብሰሪያ ፕሮግራም በደማቅ ሁኔታ አካሄደ ByHibret Bank Admin November 21, 2023November 22, 2023 ሕብረት ባንክ የ25ኛ ዓመት የብር ኢዮቤልዩ ክብረ በዓል ማብሰሪያ ፕሮግራሙን የባንኩ የቦርድ አመራር አባላት፣ ማኔጅመንትና ሰራተኞች እንዲሁም የሚዲያ አካላት በተገኙበት ሕዳር 11 ቀን 2016 ዓ/ም…
News እንኳን ደህና መጣችሁ! ByHibret Bank Admin August 29, 2023August 29, 2023 ሕብረት ባንክ በ ሀንጋሪ ቡዳፔስት በተካሄደው 19ኛው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ላይ ተሳትፎ ከዓለም 6ኛ ከአፍሪካ 2ኛ ደረጃን ይዞ በማጠናቀቅ በድል ለተመለሰው የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ብሔራዊ ቡድን…
News Ato Melaku Kebede, CEO of Hibret Bank, had a Fruitful discussion with North District Branch Managers at Hibret Head Quarters. ByHibret Bank Admin August 5, 2023August 5, 2023 Ato Melaku Kebede, CEO of Hibret Bank, had a Fruitful discussion with North District Branch Managers at Hibret Head Quarters. Hibret Bank United, We Prosper!
News እንኳን ለኢድ አልፈጥር በዓል አደረሳችሁ! ByHibret Bank Admin April 20, 2023April 20, 2023 ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን 1444ተኛው የኢድ አልፈጥር በዓል በሰላም በጤና አደረሳችሁ፡፡በዓሉ ከወዳጅ ዘመድ ጋር በሕብረት ሆናችሁ በደስታ የምታሳልፉት እንዲሆንላችሁ ሕብረት ባንክ ይመኛል፡፡ ኢድ ሙባረክ…
Uncategorized እናመሰግናለን! ByHibret Bank Admin July 15, 2023July 15, 2023 የሕብረት ባንክ ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ መላኩ ከበደ ሀምሌ 05 ቀን 2015 ዓ.ም. በበቅሎ ቤት ቅርንጫፍ እንዲሁም ሀምሌ 06 ቀን 2015 ዓ.ም. በበሻሌ ቅርንጫፍ በመገኘት…