መልካም አዲስ ዓመት – Happy New Year

ሕብረት ባንክ በየቀኑ ወለድ የሚያስገኝ ሕብር ጎልደን የተሰኘ የቁጠባ ሂሳብ አገልግሎት አቅርቦልዎታል፡፡ በሕብር ጎልደን የቁጠባ ሂሳብ ቆጥበው ያትርፉ፡፡ ከመደበኛው ቁጠባ የላቀ ጥቅምን ያግኙ፡፡ የተጠራቀመውን ወለድ…
ለመላው የእስልምና እምነት በዓሉ የሰላም፣ የጤና እና የፍቅር ይሁንላችሁ! ሕብረት ባንክ በሕብረት እንደግ! #Hibretbank#eid #Edimubarak#eidalfitr
ሕብረት ባንክ የስራ ዘመናቸውን አጠናቀው ለጡረታ ለደረሱት አቶ ጌቱ ገብረስላሴ፣ ኢንጂነር አክሊሉ ገብረኪዳን እና ኢንጂነር ግርማ ጥላዬ ሀምሌ 04 ቀን 2014 ዓ.ም. በዋናው መ/ቤት የምስጋናና…
እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሳችሁ! በሕብረት እንደግ #ሕብረትባንክ
Bid No. HB/076/2023 Hibret Bank would like to invite interested Local and International Bidders to bid for Supply & related services of mpos/Smart POS Terminal….
የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ 2ኛ ተርባይን ኃይል ማመንጨት በመጀመሩ ሕብረት ባንክ የእንኳን ደስ አለን መልክቱን ያስተላልፋል:: በሕብረት እንደግ! #ሕብረትባንክ #Hibretbank