መልካም አዲስ ዓመት
አዲሱ ዓመት በተሰማራንበት መስክ ፍሬያማ የምንሆንበት በሕብረት ወደ ተሻለስኬት የምንደርስበት የሰላም እንዲሁም የጤና እንዲሆንልን ከልብ እንመኛለን።
ሕብረት ባንክ
በሕብረት እንደግ!
Happy New Year
#አዲስዓመት #newyear
አዲሱ ዓመት በተሰማራንበት መስክ ፍሬያማ የምንሆንበት በሕብረት ወደ ተሻለስኬት የምንደርስበት የሰላም እንዲሁም የጤና እንዲሆንልን ከልብ እንመኛለን።
ሕብረት ባንክ
በሕብረት እንደግ!
Happy New Year
#አዲስዓመት #newyear
Hibret Bank would like to invite interested Local and International Bidders to bid for Supply and Related Services of the following ATMs: S/N Description Quantity…
ሕብረት ባንክ ከታህሳስ 08/ 2015 ዓ/ም ጀምሮ በኤግዚቢሽን ማዕከል በተከፈተው የ2015 የገና ኤግዚቢሽን ላይ እየተሳተፈ ነው። ለማንኛውም የባንክ አገልግሎት ፍላጎታችሁ ባንካችን ዝግጁ ሆኖ ይጠብቃችኋል፡፡ በስፍራው…
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለገና በዓል በሰላም አደረሳችሁ! ሕብረት ባንክ በዓሉ የሰላም የደስታና የመተሳሰብ እንዲሆንላችሁ ይመኛል
ሕብረት ባንክ መስከረም 14 ቀን 2016 ዓ.ም. የባንኩ ከፍተኛ የስራ አመራሮች በተገኙበት በሕብር ታወር የሕብር ሞባይል መተግበርያን የማስተዋወቅ ዘመቻ ይፋዊ የማብሰሪያ ፕሮግራም አከናውኗል፡፡ ሕብረት ባንክ…
በዓሉ የሰላም የደስታና የመተሳሰብ እንዲሆንላችሁ እመኛለሁ። አቶ መላኩ ከበደ የሕብረት ባንክ ዋና ስራ አስፈጻሚ
ሕብረት ባንክ የሶስተኛው ዙር የይቆጥቡ፣ ይቀበሉ፣ ይመንዝሩ፣ይሸለሙ ለባለዕድለኞች ዕጣ የማውጣት መርሐ-ግብር በብሔራዊ ሎተሪ አዳራሽ መጋቢት 15 ቀን 2015 ዓ.ም. አካሄደ፡፡ ከነሐሴ 26 ቀን 2014 ዓ.ም….