Uncategorized መልካም የስራ ሳምንት ByHibret Bank Admin June 24, 2024June 24, 2024 ውጤታማ እና የተሳካ የስራ ሳምንት እንዲሆንልዎ እንመኛለን፡፡ ለማንኛውም የባንክ ፍላጎትዎ ከጎንዎ ነን! ሕብረት ባንክበሕብረት እንደግ! #newweek #mondaymotivation
News ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለቡሄ በዓል በሰላም አደረሳችሁ! ByHibret Bank Admin August 18, 2023August 18, 2023 ሕብረት ባንክ ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች መልካም የቡሔ(የደብረ ታቦር) በዓል እየተመኘ በዓሉ በአንድነትና በመተሳሰብ እንደሚከበረው ሁሉ በሕብረት ሰርቶ ማደግ መለያው ከሆነው ባንካችን ጋር አብረው እንዲሰሩ…
News ሕብረት ባንክ የሴቶች ቀንን አከበረ ByHibret Bank Admin March 9, 2024March 9, 2024 የሴቶች ቀን “የሕብረት ሴት ነኝ” በሚል መሪ ቃል በሕብረት ባንክ ዋና መ/ቤት በልዩ ልዩ ዝግጅቶች በደማቅ ሁኔታ ተከብሯል፡፡ በበዓሉ ላይ የመክፈቻ ንግግር ያደረጉት የባንኩ ቺፍ…
News ይመንዝሩ! ይሸለሙ ! ByHibret Bank Admin September 9, 2024September 9, 2024 ይመንዝሩ! ይሸለሙ ! ከውጭ አገር የተላከልዎትን ገንዘብ ሲቀበሉ ወይም በእጅዎ ያለን ገንዘብ ሲመነዝሩ የተለያዩ ስጦታዎችን ያገኛሉ። ይሸለሙ ልዩ ስጦታ ከጳግሜ 4 ቀን 2016 ዓ.ም እስከ…
News - Press Release ሕብረት ባንክ ከአዲስ አበባ ከተማ መስተዳድር የገቢዎች ቢሮ እና ከኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር ጋር የሦስትዮሽ የአገልግሎት አሰጣጥ ስምምነት ሠነድ ተፈራረመ፡፡ ByHibret Bank Admin October 24, 2022October 24, 2022 ሕብረት ባንክ ከአዲስ አበባ ከተማ መስተዳድር የገቢዎች ቢሮ እና ከኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር ጋር ዘመናዊ የኤሌክትሮኒክስ ታክስ አሰባሰብ ስርዓትን ለመዘርጋት የሚያስችለውን የሦስትዮሽ የስምምነት ሠነድ ጥቅምት…
Uncategorized ሕብረት ባንክ እና ዘ ኢንስፓየርድ ኢትዮጵያን ዩዝ አሶሴሽን / The Inspired Ethiopian Youth Association / የመግባቢያ ስምምነት ሰነድ ተፈራረሙ ByHibret Bank Admin January 15, 2024January 15, 2024 ሕብረት ባንክ እና ዘ ኢንስፓየርድ ኢትዮጵያን ዩዝ አሶሴሽን/ The Inspired Ethiopian Youth Association / በጋራ መስራት የሚያስችላቸውን የመግባቢያ ስምምነት ሰነድ ጥር 03 ቀን 2016 ዓ.ም…
News ጳግሜን በሽልማት ከሕብረት ባንክ ByHibret Bank Admin September 6, 2024September 6, 2024 ሕብረት ባንክ ለመላው ደንበኞቹ ከወዲሁ እንኳን ለ2017 አዲስ ዓመት በሰላም አደረሳችሁ እያለ፤ ከጳጉሜ 1 እስከ ጳጉሜ 5 ቀን 2016 ዓ.ም ድረስ የሕብረት ባንክ የክፍያ ካርዶችን…