mudrabah-investement

ሙዳራባህ ኢንቨስትመንት የቁጠባ ሒሳብ

ሕብረት ባንክ በሕብር ሃቅ ከወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎት ስር የሸሪዓውን የዋዲያህ መርህ ተከትሎ የሚሰጠውን ሙዳራባህ ኢንቨስትመንት የቁጠባ ሒሳብ አገልግሎት ተጠቃሚ እንዲሆኑ ይጋብዝዎታል፡፡

ሕብረት ባንክ
በሕብረት እንደግ!

Similar Posts