News ረመዳን ሙባረክ! ByHibret Bank Admin March 11, 2024March 11, 2024 ሕብረት ባንክ ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለተቀደሰው የረመዳን ወር አደረሳችሁ ይላል። ረመዳን ሙባረክ! ሕብረት ባንክ በሕብረት እንደግ!
News እነሆ ክረምት አለፈ ዝናቡም አበቃ… መልካም አዲስ ዓመት ByHibret Bank Admin September 7, 2024September 7, 2024 እነሆ ክረምት አለፈ ዝናቡም አበቃአበቦች በምድር ላይ ተገለጡአዲስ ዓመት ሲመጣ ውስጣችን በተስፋ ይሞላል።እናስባለን እናቅዳለን።ያሰባችሁት ይሳካ!!!…ሕብረት ባንክ ለበዓል ማድመቂያ ከውጭ ሀገር የተላከሎትን ገንዘብ በባንካችን ይቀበሉ ይመንዝሩ፡፡መልካም…
News ይሳተፉ ይመልሱ ይሸለሙ! ByHibret Bank Admin December 4, 2023December 4, 2023 ሕብረት ባንክ የ25ኛ ዓመት የብር ኢዮቤልዩ ክብረ በዓሉን ምክንያት በማድረግ ቀላል የጥያቄና መልስ ውድድር አዘጋጅቷል፡፡ ተሸላሚ ለመሆን በቅድሚያ የቴሌግራም ቻናላችንን https://t.me/HibretBanket ይቀላቀሉ። ማክሰኞ ህዳር 25…
News የሕብረት ባንክን የ25 ዓመታት ጉዞ የሚያሳይ የዶክመንተሪ ፊልም በፋና ቴሌቪዥን ሊታይ ነው ByHibret Bank Admin July 8, 2024July 8, 2024 ውድ የባንካችን ቤተሰቦች ሕብረት ባንክ የተመሰረተበትን 25ኛ ዓመት የብር ኢዮቤልዩ በዓል በተለያየ ዝግጅት ዓመቱን ሙሉ እያከበረ የሚገኝ ሲሆን የባንኩን የ 25 ዓመታት ጉዞን የሚያሳይ የዶክመንተሪ…
News October 3, 2024. Exchange Rate Hibret Bank ByHibret Bank Admin October 3, 2024October 3, 2024 October 3, 2024. ExchangeRate #HibretBank ሕብረት ባንክበሕብረት እንደግ! ለበለጠ መረጃ ወደ 995 ነፃ የጥሪ ማዕከል ይደውሉ፡፡ መረጃ እንዲደርሶ የሚከተለውን ማስፈንጠሪያዎች ይጫኑ፡፡ linktr.ee/Hibret.Bank
News ሕብረት ባንክ አመታዊ የሥራ አመራር ጉባዔውን አካሄደ ByHibret Bank Admin August 4, 2023August 4, 2023 ሕብረት ባንክ የ2022/2023. አመታዊ የሥራ አመራር ጉባዔውን “Grow your Branch, Glow you Hibret to Greatness” በሚል መሪ ቃል የባንኩ ዲሪክተሮች ቦርድ አመራርአባላት፣የባንኩ የስራአመራሮች፣የዋናው መስርያ ቤትና…
News ሕብረት ባንክ እና ሞኔታ ቴክኖሎጂስ አክሲዮን ማህበር በጋራ ለመስራት ተስማሙ፡፡ ByHibret Bank Admin February 3, 2023February 3, 2023 ሕብረት ባንክ እና ሞኔታ ቴክኖሎጂስ አክሲዮን ማህበር በጋራ መስራት የሚያስችላቸውን የመግባቢያ ሰነድ ጥር 25 ቀን 2015 ዓም በሕብረት ባንክ ዋና መሥርያ ቤት ተፈራርመዋል፡፡ ስምምነቱን የፈረሙት…