Blog በሕብረት ባንክ ይመንዝሩ – ይቀበሉ! April 1, 2024April 24, 2025 ከተለያየ የዓለም ክፍሎች የሚላክልዎትን ገንዘብ በሕብረት ባንክ ስዊፍት ኮድ- UNTDETAA በኩል ይቀበሉ፡፡ ሕብረት ባንክ በሕብረት እንደግ!
Press Release ሕብረት ባንክ የ2015 ዓ/ም አዲስ አመትን በማስመልከት ለመቄዶንያ የአረጋውያንና የአዕምሮ ህሙማን መርጃ ማዕከል የገንዘብና የኮምፒውተር ድጋፍ አደረገ፡፡ September 10, 2022April 24, 2025 በሕብረት ባንክ ዋና ስራ አስፈጻሚ አቶ መላኩ ከበደ የተመራው የባንኩ ከፍተኛ አመራሮች ቡድን ጳጉሜ 03 ቀን 2014 ዓ/ም በመቄዶንያ ተገኝቶ ጉብኝት ያደረገ ሲሆን በማዕከሉ የሚገኙ…
Blog እንኳን አደረሳችሁ! September 14, 2024April 23, 2025 እንኳን አደረሳችሁ! ሕብረት ባንክ ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለ1499ኛው የመውሊድ በዓል በሰላም አደረሳችሁ እያለ በዓሉ የሰላምና የደስታ እንዲሆንላችሁ ይመኛል፡፡ ሕብረት ባንክበሕብረት እንደግ! ለበለጠ መረጃ…
Blog ሕብር የመሪዎች የቁጠባ ሒሳብ! June 24, 2025June 25, 2025 ሕብር የመሪዎች የቁጠባ ሒሳብ! በሀገራችን የሚገኙ ድርጅቶችን በከፍተኛ የኃላፊነት ደረጃ ለሚመሩ ግለሰቦች የተዘጋጀ የቁጠባ ሒሳብ ሲሆን ከፍ ያለ ወለድ እና በቅርጫፎቻችን ሲገለገሉ ቅድሚያ የሚያገኙበት ልዩ…
Blog የኢንቨስትመንት አጋርዎ! June 21, 2025June 21, 2025 የኢንቨስትመንት አጋርዎ! ሙዳረባህ የኢንቨስትመንት የቁጠባ ሒሳብ በደንበኞች ላልተወሰነ ጊዜ ገንዘብ የሚጠራቀምበት እና ለኢንቨስትመንት እንዲውል የሚያስችል የቁጠባ ሒሳብ ነዉ። ሕብረት ባንክበሕብረት እንደግ!
Press Release ሕብረት ባንክ “ሕብር ዕድር” እና “ሕብር ለታላላቆች” የተሰኙ አዳዲስ የቁጠባ ሒሳብ አገልግሎቶችን በይፋ አስጀመረ July 16, 2025July 16, 2025 ሕብረት ባንክ “ሕብር ዕድር” እና “ሕብር ለታላላቆች” የተሰኙ አዳዲስ የቁጠባ ሒሳብ አገልግሎቶችን በይፋ አስጀመረ ሕብረት ባንክ “ሕብር ዕድር” እና “ሕብር ለታላላቆች” የተሰኙትን አዳዲስ የቁጠባ…