Hibret-Bank_24hr_7days

በማንኛውም ሰዓት የባንክ አገልግሎት ማግኘት አልችልም ብለው ሰግተዋል?

ሕብር ዕድር በማንኛውም ሰዓት የባንክ አገልግሎት ማግኘት አልችልም ብለው ሰግተዋል?

ባንካችን በሰዓት እና በጊዜ ያልተገደበ ማለትም ሀያ አራት ሰዓት ሰባቱንም ቀናት  በሚሰሩት ሒልተን ቅርንጫፍ እና ስካይ ላይት ንዑስ ቅርንጫፍ አገልግሎት ማግኘት እንደሚችሉ ሲገልፅልዎ በታላቅ ደስታ ነው፡፡

አገልግሎቱን ለማግኘት ይጎብኙን!

ሕብረት ባንክ
በሕብረት እንደግ!

Similar Posts