በአይነቱ ልዩ የሆነ የብድር አገልግሎት!

ሕብረት ባንክ በአይነቱ ልዩ የሆነ በጥቃቅን፣ አነስተኛ መካከለኛ ኢንተርፕራይዝ ላይ ለተሰማሩ ወጣቶች፣ ሴቶችና አካል ጉዳተኞች መጠነኛ የብድር አገልግሎት በዝቅተኛ የብድር ወለድ ምጣኔ እና ዋስትና እንዲሁም ከወለድ ነፃ (IFB) በሆነ አገልግሎትም ጭምር ማቅረቡን ሲገልፅ በደስታ ነው፡፡

የአገልግሎቱን ለማግኘት በሚመጡበት ጊዜ መሟላት ያለባቸው፡-

  • ኢትዮጵያዊ ዜግነት
  • በዘርፉ ከ6 ወር በላይ የሰሩ እና የንግድ ፈቃድ ያላቸው ከአዲስ አበባ ውጭ ባሉ በሁሉም የባንካችን ቅርንጫፎች ላይ በመሄድ አገልግሎቱን ማግኘት ይችላሉ፡፡

ሕብረት ባንክ
በሕብረት እንደግ!

ለበለጠ መረጃ ወደ 995 ነፃ የጥሪ ማዕከል ይደውሉ፡፡ መረጃዎች እንዲደርስዎ የሚከተለውን ማስፈንጠሪያ ይጫኑ፡፡ linktr.ee/Hibret.Bank

Similar Posts