Announcements ውድ ደንበኛችን! October 26, 2023April 24, 2025 ውድ ደንበኛችን! ኤቲኤም ማሽኑ ከሂሣብዎ የቀነሰውን ገንዘብ አልከፈልዎትም? እንግዲያውስ ለማንኛውም አይነት ጥያቄዎ ወደ 995 የጥሪ ማዕከላችን በመደወል አፋጣኝ እገዛን ያግኙ፡፡ ሕብረት ባንክበሕብረት እንደግ! #customerservice #callcenter
Press Release ሕብረት ባንክ ሶስተኛውን ዙር የይቆጥቡ፣ ይቀበሉ፣ ይመንዝሩ ፣ይሸለሙ የሎተሪ የማውጣት መርሃ ግብር አከናወነ March 23, 2023April 24, 2025 ሕብረት ባንክ የሶስተኛው ዙር የይቆጥቡ፣ ይቀበሉ፣ ይመንዝሩ፣ይሸለሙ ለባለዕድለኞች ዕጣ የማውጣት መርሐ-ግብር በብሔራዊ ሎተሪ አዳራሽ መጋቢት 15 ቀን 2015 ዓ.ም. አካሄደ፡፡ ከነሐሴ 26 ቀን 2014 ዓ.ም….
Announcements የተጨማሪ እሴት ታክስ October 1, 2024April 23, 2025 ውድ ደንበኞቻችን መንግስት በቅርቡ ባወጣው አዲስ የተጨማሪ እሴት ታክስ አዋጅ ቁጥር 1341/2016 መሰረት ባንኮች በሚሰጧቸው አገልግሎቶች ላይ ተጨማሪ እሴት ታክስ እንዲጣል ስለታወጀ ከመስከረም 21 ቀን…
Blog የሕብረት ባንክ ደንበኛ ስለሆኑ እናመሰግናለን! July 15, 2023April 24, 2025 የሕብረት ባንክ ደንበኛ ስለሆኑ እናመሰግናለን! ሕብረት ባንክ በሕብረት እንደግ! #customerservice #customersatisfaction #Ethiopia
Auction የሐራጅ ማስታወቂያ፤ October 18, 2025October 18, 2025 ሕብረት ባንክ አ.ማ. በቅርንጫፎቹ በኩል ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዛቸውን እና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በግልፅ ሐራጅ(ጨረታ) አወዳድሮ…
Announcements ወቅታዊ የውጭ ምንዛሬ አቅርቦት እና ስርጭትን በተመለከተ ከሕብረት ባንክ የተሰጠ መግለጫ August 6, 2025August 7, 2025 ሐምሌ 3ዐ ቀን 2ዐ17 ዓ.ም. ሕብረት ባንክ ባሳለፍነው አንድ ወር ጊዜ ውስጥ 4ዐ ሚሊዮን የአሜሪካ ዶላር ለደንበኞቹ አቅርቧል፡፡ በተጨማሪም በዛሬው ዕለት 5 ሚሊዮን ዶላር የውጭ…