News አስደሳች የእረፍት ቀናት ይሁንላችሁ! ByHibret Bank Admin June 8, 2024June 8, 2024 አስደሳች የእረፍት ቀናትን እየተመኘን ለባንክ ፍላጎትዎ የተለያዩ የሕብረት ባንክ የዲጂታል ባንኪንግ አማራጮችን ካሉበት ሆነው ይጠቀሙ፡፡ ሕብረት ባንክበሕብረት እንደግ!
Uncategorized Hibret Bank’s documentary ByHibret Bank Admin July 8, 2024July 8, 2024 Dear Hibret Families Our Bank is celebrating the 25th anniversary with various events throughout the year. We invite you to watch a documentary film showing…
News የሕብረት ባንክ የ “ደቦ” አውደ ርዕይ ተሳትፎ ByHibret Bank Admin September 6, 2024September 6, 2024 ሕብረት ባንክ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ነሃሴ 30 ቀን 2016 ዓ.ም በስካይ ላይት ሆቴል ባዘጋጀው “ደቦ” የተሰኘ የውጭ የሐዋላ ፍሰት ግንዛቤ ማስጨበጫ አውደ ርዕይ ላይ ተሳታፊ…
Uncategorized ሕብር የጤና የቁጠባ ሒሳብ ByHibret Bank Admin June 26, 2024June 26, 2024 የሕክምና ወጪዎን የሚሸፍኑበት። ከመደበኛው የቁጠባ አይነት የተሻለ የወለድ ምጣኔ የሚያገኙበት። ሕብረት ባንክ በሕብረት እንደግ!
News ሕብረት ባንክ የተቀማጭ ገንዘብ አገልግሎት የገበያ ቅስቀሳ መርሃግብር አዘጋጀ፡፡ ByHibret Bank Admin January 16, 2023January 16, 2023 ሕብረት ባንክ ለመላው ኢትዮጵያውያንና ለክቡራን ደንበኞቹ ከጥር 8ቀን እስከ መጋቢት 22 ቀን 2015 ዓ/ም ድረስ የሚቆይ የተቀማጭ ገንዘብ አገልግሎት የገበያ ቅስቀሳ መርሃግብር አዘጋጅቷል፡፡ የገበያ ቅስቀሳ…
News እንኳን አደረሳችሁ! ByHibret Bank Admin September 14, 2024September 14, 2024 እንኳን አደረሳችሁ! ሕብረት ባንክ ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለ1499ኛው የመውሊድ በዓል በሰላም አደረሳችሁ እያለ በዓሉ የሰላምና የደስታ እንዲሆንላችሁ ይመኛል፡፡ ሕብረት ባንክበሕብረት እንደግ! ለበለጠ መረጃ…
News ወርቅ ለኢትዮጵያ – እንኳን ደስ አለን! ByHibret Bank Admin August 10, 2024August 10, 2024 አትሌት ታምራት ቶላ በፓሪስ ኦሎምፒክ ለኢትዮጵያ የመጀመሪያውን የወርቅ ሜዳሊያ በወንዶች ማራቶን አዲስ የኦሎምፒክ ሪከርድ በማስመዝገብ ያሸነፈ ሲሆን ሕብረት ባንክም ለመላ ኢትዮጵያውያን እንኳን ደስ አለን ይላል።…