Blog አስደሳች የእረፍት ቀናት ይሁንላችሁ May 25, 2024April 24, 2025 አስደሳች የእረፍት ቀናትን እየተመኘን ለባንክ ፍላጎትዎ የተለያዩ የሕብረት ባንክ የዲጂታል ባንኪንግ አማራጮችን ካሉበት ሆነው ይጠቀሙ፡፡ ሕብረት ባንክ በሕብረት እንደግ!
Press Release ሕብረት ባንክና የሕብረት ባንክ ሠራተኞች ለሜቄዶንያ አረጋውያንና አእምሮ ህሙማን መርጃ ማዕከል የብር 3.5 ሚሊዮን የገንዘብ ድጋፍ አደረጉ September 11, 2023April 24, 2025 በሜቄዶንያ የሕብረት ባንክ ሆኖ የተሰየመው ጳጉሜ 4 ሕብረት ባንክና ሠራተኞቹ ለሜቄዶንያ አረጋውያንና አእምሮ ህሙማን መርጃ ማዕከል የገንዘብ ስጦታ ጳጉሜን 4 ቀን 2015 ዓ.ም በማዕከሉ በመገኘት…
Blog ወጣት ነኝ፣ ካርድም አለኝ! July 3, 2025July 3, 2025 ወጣት ነኝ፣ ካርድም አለኝ! ሕብር የወጣቶች ካርድ ለወጣቶች በልዩ ሁኔታ የተዘጋጀ ካርድ ሲሆን ከማንኛውም ኤቲኤም ገንዘብ ማውጣት እንዲሁም በየትኛውም ፓስ ማሽን ላይ በቀላሉ የቀን ከቀን…
Blog ሁሉም በሙባህ ካርድ! August 11, 2025August 11, 2025 ሁሉም በሙባህ ካርድ! ሙባህ ካርድ ከወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎት የሚጠቀሙ ደንበኞች የገንዘብ ፍሰታቸዉን እንዲቆጣጠሩ፣ ቀሪ ሒሳባቸዉን እንዲያውቁ፣ በፖስ ማሽን በቀላሉ ግብይት እንዲፈፅሙ የሚያስቸል የካርድ አይነት…
Blog እንኳን ደስ አለን August 12, 2022April 24, 2025 የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ 2ኛ ተርባይን ኃይል ማመንጨት በመጀመሩ ሕብረት ባንክ የእንኳን ደስ አለን መልክቱን ያስተላልፋል:: በሕብረት እንደግ! #ሕብረትባንክ #Hibretbank
Press Release ሕብረት ባንክ እድሜያቸው ለጡረታ የደረሱ የማኔጅመንት አባላት የክብር ሽኝት አደረገ July 14, 2022April 24, 2025 ሕብረት ባንክ የስራ ዘመናቸውን አጠናቀው ለጡረታ ለደረሱት አቶ ጌቱ ገብረስላሴ፣ ኢንጂነር አክሊሉ ገብረኪዳን እና ኢንጂነር ግርማ ጥላዬ ሀምሌ 04 ቀን 2014 ዓ.ም. በዋናው መ/ቤት የምስጋናና…
Blog ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለገና በዓል በሰላም አደረሳችሁ! January 5, 2023April 24, 2025 በዓሉ የሰላም የደስታና የመተሳሰብ እንዲሆንላችሁ እመኛለሁ። አቶ መላኩ ከበደ የሕብረት ባንክ ዋና ስራ አስፈጻሚ