ኢትዮጵያ አእምሯዊ ንብረት ባለስልጣን ከሕብረት ባንክ ጋር በመተባበር የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና አካሄደ

የኢትዮጵያ አእምሯዊ ንብረት ባለስልጣን ከሕብረት ባንክ ጋር በመተባበር “የአእምሯዊ ንብረት ምንነትና የፋይናንስ ተቋማት ሚና” በሚል ርዕሰ ጉዳይ የአንድ ቀን የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ህዳር 3 ቀን 2017 ዓ.ም በሕብረት ባንክ ዋና መ/ቤት የመሰብሰቢያ አዳራሽ አካሂዷል፡፡ በመርሐ-ግብሩ ላይ ሕብረት ባንክን ጨምሮ ከተለያዩ የፋይናንስ ተቋማት የተውጣጡ ሰልጣኞች ተሳታፊ ሆነዋል፡፡

ሕብረት ባንክ

በሕብረት እንደግ!

Similar Posts