Blog ኢድ ሙባረክ! April 9, 2024April 24, 2025 ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን 1445ተኛው የኢድ አልፈጥር በዓል በሰላም በጤና አደረሳችሁ፡፡ ሕብረት ባንክ በዓሉን ከወዳጅ ዘመድዎ ጋር በደስታ የሚያሳልፉበት እንዲሆንልዎ ይመኛል፡፡ ሕብረት ባንክ በሕብረት እንደግ! #Remedan
Blog በአይነቱ ልዩ የሆነ የብድር አገልግሎት December 20, 2023April 24, 2025 ሕብረት ባንክ በጥቃቅን፣ አነስተኛና መካከለኛ ኢንተርፕራይዝ ላይ ለተሰማሩ ወጣቶች፣ ሴቶችና አካል ጉዳተኞች በአይነቱ ልዩ የሆነ መጠነኛ የብድር አገልግሎት በዝቅተኛ የብድር ወለድ ምጣኔ እና በአነስተኛ ዋስትና…
Press Release Hibret Bank is inaugurating its New Head Quarters April 5, 2022April 5, 2022 Hibret Bank Share Company is inaugurating its 37 story Headquarters, dubbed as “Hibir Tower”, on the 6th of November 2021. Hibir Tower, located around Senga…
Press Release ሕብረት ባንክ አመታዊ የስራ አመራር ጉባኤውን አከናወነ July 28, 2022April 24, 2025 ሕብረት ባንክ አመታዊ የስራ አመራር ጉባኤውን አከናወነ ሕብረት ባንክ የ2021/2022 አመታዊ የስራ አመራር ጉባኤውን “You can’t spell HIBRET without I, Our Bank’s success is on…
Announcements ለውድ ደንበኞቻችን! January 1, 2025April 23, 2025 የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ህዳር 17 ቀን 2017 ዓ.ም በሰጠው መመሪያ መሰረት ከዛሬ ታህሳስ 23 ቀን 2017 ዓ.ም (January 1, 2025) ጀምሮ በአዲስ አበባ ከተማ በሚገኙ…
Announcements ኩርሙክ ቅርንጫፍ – 495ኛ ቅርንጫፋችንን ከፍተናል! October 17, 2024April 23, 2025 ኩርሙክ ቅርንጫፍ – 495ኛ ቅርንጫፋችንን ከፍተናል! በቤንሻንጉል ጉሙዝ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት #አሶሳ ዞን፤ ኩርሙክ ወረዳ 495ኛ ቅርንጫፋችን የሆነውን “ #ኩርሙክ ቅርንጫፍ” በመክፈት አገልግሎት መስጠት መጀመራችንን…
Press Release የሕብረት ባንክ አመራሮች እና ሰራተኞች ደም ለገሱ May 30, 2024April 24, 2025 የሕብረት ባንክ አመራሮች እና ሠራተኞች የባንኩን 25ኛ ዓመት የምስረታ ክብረ በዓልን አስመልክቶ የሕብረት ቤተሰብ የደም ልገሳ በሚል ስያሜ ግንቦት 22 ቀን 2016 ዓ.ም- በባንኩ ዋና…