እንኳን ለስቅለት በዓል አደረሳችሁ
ሕብረት ባንክ ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታን ለኢየሱስ ክርስቶስ የስቅለት በዓል በሠላም አደረሳችሁ በማለት መልካም ምኞቱን ይገልጻል፡፡
መልካም በዓል!!
ሕብረት ባንክ
በሕብረት እንደግ!!
ሕብረት ባንክ ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታን ለኢየሱስ ክርስቶስ የስቅለት በዓል በሠላም አደረሳችሁ በማለት መልካም ምኞቱን ይገልጻል፡፡
መልካም በዓል!!
ሕብረት ባንክ
በሕብረት እንደግ!!
ሕብረት ባንክ ገንዘብዎን በቼክ የሚያንቀሳቅሱበትና ጠቀም ያለ ወለድ የሚያስገኝ ሕብር ልዩ የቁጠባሂሳብ የተሰኘ አገልግሎት አቅርቧል፡፡ በሕብረት ማደግን መርሁ ያደረገው ባንካችን የደንበኞችን ምቾትመጠበቅና ደንበኛን ማስቀደም መገለጫው…
ሕብረት ባንክ ከአዲስ አበባ ከተማ መስተዳድር የገቢዎች ቢሮ እና ከኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር ጋር ዘመናዊ የኤሌክትሮኒክስ ታክስ አሰባሰብ ስርዓትን ለመዘርጋት የሚያስችለውን የሦስትዮሽ የስምምነት ሠነድ ጥቅምት…
ሕብረት ባንክ የስራ ዘመናቸውን አጠናቀው ለጡረታ ለደረሱት አቶ ጌቱ ገብረስላሴ፣ ኢንጂነር አክሊሉ ገብረኪዳን እና ኢንጂነር ግርማ ጥላዬ ሀምሌ 04 ቀን 2014 ዓ.ም. በዋናው መ/ቤት የምስጋናና…
ሕብረት ባንክ እና የአዲስ አበባ እድሮች ምክር ቤት በጋራ መስራት የሚያስችላቸውን የመግባቢያ ስምምነት ሰነድ ግንቦት 03 ቀን 2015 ዓም በሕብረት ባንክ ዋና መሥሪያ ቤት ተፈራርመዋል፡፡…
“ኢትዮጵያን እናልብስ” የሚለውን ሃገራዊ ራዕይ በመደገፍ የሕብረት ባንክ አመራር አባላትና ሠራተኞች የአረንጓዴ አሻራ ማኖር የችግኝ ተከላ መርሃ ግብር ሐምሌ 10 ቀን 2013 ዓ.ም. በየካ ሚሊኒየም…
ሕብረት ባንክ የሶስተኛው ዙር የይቆጥቡ፣ ይቀበሉ፣ ይመንዝሩ፣ይሸለሙ ለባለዕድለኞች ዕጣ የማውጣት መርሐ-ግብር በብሔራዊ ሎተሪ አዳራሽ መጋቢት 15 ቀን 2015 ዓ.ም. አካሄደ፡፡ ከነሐሴ 26 ቀን 2014 ዓ.ም….