እንኳን ለሻደይ፣ ለአሸንድዬ፣ ለሶለል እና ለአሸንዳ በዓል በሰላም አደረሳችሁ 

በአብሮነት መርሕ የሚያምነው ሕብረት ባንክ መልካም የሻደይ፣ አሸንድዬ፣ ሶለልና የአሸንዳ በዓል እየተመኘ የሕብረት ባንክን በፍቅር የተሰናዱ የባንክ አገልግሎቶችን እንድትጠቀሙ ይጋብዛል፡፡

ሕብረት ባንክ
በሕብረት እንደግ!

#Ashenda #shady #solel #Ashendye

Similar Posts