Blog እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሳችሁ! January 18, 2024April 24, 2025 እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሳችሁ! ሕብረት ባንክ በሕብረት እንደግ!
Auction የሐራጅ ማስታወቂያ፤ December 19, 2025December 19, 2025 ሕብረት ባንክ አ.ማ. በቅርንጫፉ በኩል ለሰጠዉ ብድር በመያዣነት የያዘውንና ከዚህ በታች የተመለከተውን ተሽከርካሪ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በግልፅ ሐራጅ(ጨረታ) አወዳድሮ ይሸጣል፡፡ ተራ ቁ. የተበዳሪ…
Blog አስደሳች የእረፍት ቀናት ይሁንላችሁ! June 8, 2024April 24, 2025 አስደሳች የእረፍት ቀናትን እየተመኘን ለባንክ ፍላጎትዎ የተለያዩ የሕብረት ባንክ የዲጂታል ባንኪንግ አማራጮችን ካሉበት ሆነው ይጠቀሙ፡፡ ሕብረት ባንክበሕብረት እንደግ!
Press Release ሕብረት ባንክ የ2023/24 የበጀት አመት የስራ አፈጻጸሙን በአመርቂ ሁኔታ አጠናቀቀ! July 2, 2024April 24, 2025 እንኳን ደስ አላችሁ! ሕብረት ባንክ የ2023/24 የበጀት አመት የስራ አፈጻጸሙን በአመርቂ ሁኔታ አጠናቀቀ! ሕብረት ባንክ እ.ኤ.አ የ2023/24 የበጀት አመት የስራ አፈጸጸሙን በአመርቂ ሁኔታ ማጠናቀቁን አስመልክቶ…
Press Release ሕብረት ባንክ ሕብር ሀቅ ለተሰኘው ከወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎቱ የገበያ ቅስቀሳ መርሐ-ግብር አስጀመረ March 15, 2024April 24, 2025 ሕብረት ባንክ ሕብር ሀቅ ለተሰኘው ከወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎቱ የገበያ ቅስቀሳ መርሐ-ግብር መጋቢት 6 ቀን 2016 ዓ.ም. የባንኩ የሼርአ አማካሪ ቦርዶች እና የሥራ ኃላፊዎች በተገኙበት…
Blog የሕብር ደሞዝ ካርድ August 22, 2023April 24, 2025 የሕብር ዴቢት ካርድ አይነት ሆኖ የባንኩ የኮርፖሬት ደንበኞች ለሠራተኞቻቸው የደመወዝ ክፍያ የሚፈጸምበት በልዩ ሁኔታ የተዘጋጀ ነው፡፡ ሕብረት ባንክ በሕብረት እንደግ!
Blog ሕብር ዕድር የቁጠባ ሒሳብ June 16, 2025June 21, 2025 ሕብር ዕድር የቁጠባ ሒሳብ ሕብረት ባንክ ለዕድሮች የተለያዩ ጥቅሞችን የያዘ አዲስ ልዩ የቁጠባ ሒሳብ አዘጋጀ! ሕብር ዕድር የቁጠባ ሒሳብን በመጠቀም በቆጠቡት ገንዘብ ልክ በርካታ ልዩ…