Blog እንኳን ለዓለም አቀፍ የላብ አደሮች ቀን አደረሳችሁ! April 30, 2024April 24, 2025 በሁሉም የስራ ዘርፍ ላይ ለተሰማራችሁ ሠራተኞች ክብር፣ እውቅና እና አክብሮት ይገባችኋል፡፡ ሁላችንም ለተሻለ ነገ በሕብረት እንትጋ፡፡ ሕብረት ባንክበሕብረት እንደግ!
Blog ወርቅ ለኢትዮጵያ – እንኳን ደስ አለን! August 10, 2024April 23, 2025 አትሌት ታምራት ቶላ በፓሪስ ኦሎምፒክ ለኢትዮጵያ የመጀመሪያውን የወርቅ ሜዳሊያ በወንዶች ማራቶን አዲስ የኦሎምፒክ ሪከርድ በማስመዝገብ ያሸነፈ ሲሆን ሕብረት ባንክም ለመላ ኢትዮጵያውያን እንኳን ደስ አለን ይላል።…
Bid Invitation to Bid September 30, 2025September 30, 2025 Bid No.HB/009/2025 Hibret Bank would like to invite interested venders to bid for the supply and installation of the CCTV Camera and Network Video Recorder /NVR/. …
Press Release ሕብረት ባንክ የተመሰረተበትን 25ኛ ዓመት አስመልክቶ ለተለያዩ የበጎ አድራጎት ድርጅቶች የ15 ሚሊዮን ብር ድጋፍ አደረገ December 13, 2023April 25, 2025 የሕብረት ባንክ 25ኛ ዓመት የብር ኢዮቤልዮ ክብረ በዓል ከሕዳር 11 ቀን 2016 ዓ/ም ጀምሮ በተለያዩ ዝግጅቶች እየተከበረ ይገኛል፡፡ የዚሁ በዓል አካል የሆነው የእውቅናና የድጋፍ መርሀ-ግብርም…
Auction የሐራጅ ማስታወቂያ፤ February 28, 2026February 28, 2026 ሕብረት ባንክ አ.ማ. በቅርንጫፎቹ በኩል ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዛቸውን እና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥሮች 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በግልፅ ሐራጅ(ጨረታ) አወዳድሮ…
Blog የትምህርት ክፍያዎን በሕብረት ባንክ! April 2, 2025April 24, 2025 ሕብር የትምህርት ክፍያ ሲስተም ለትምህርት ቤቶች፣ ለወላጆች እና ለተማሪዎች የክፍያ ስርዓትን ለማቀላጠፍ እጅግ ዘመናዊ፣ ምቹ እና ቀላል ሆኖ ተሻሽሎ ቀርቧል፡፡ አገልግሎቱን ለማግኘት በአቅራቢያዎ ወደሚገኝ የሕብረት…
Auction የሐራጅ ማስታወቂያ፤ October 25, 2025 ሕብረት ባንክ አ.ማ. በቅርንጫፎቹ በኩል ለሰጣቸው ብድሮች በመያዣነት የያዛቸውንና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በግልፅ ሐራጅ(ጨረታ) አወዳድሮ ይሸጣል፡፡…