እንኳን ለጨምበላላ በዓል አደረሳችሁ!
እንኳን ለሲዳማ የዘመን መለወጫ ፊቼ ጨምበላላ በዓል በሠላም አደረሳችሁ፡፡
አይዴ ጨምበላላ
ሕብረት ባንክ
በሕብረት እንደግ!
እንኳን ለሲዳማ የዘመን መለወጫ ፊቼ ጨምበላላ በዓል በሠላም አደረሳችሁ፡፡
አይዴ ጨምበላላ
ሕብረት ባንክ
በሕብረት እንደግ!
ሕብረት ባንክ ቆጥበው ወለዱን ቀድመው መውሰድ የሚችሉበት ሕብር ወለድ አስቀድሞ የሚከፈልበትየቁጠባ ሂሳብ አገልግሎትን አቅርቦልዎታል፡፡ ለአንድ ወር በሚቆይ የጊዜ ገደብ ገንዘብ በማስቀመጥከመደበኛው የላቀ የወለድ መጠን እና…
የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ 2ኛ ተርባይን ኃይል ማመንጨት በመጀመሩ ሕብረት ባንክ የእንኳን ደስ አለን መልክቱን ያስተላልፋል:: በሕብረት እንደግ! #ሕብረትባንክ #Hibretbank
ሕብረት ባንክ ከአዲስ አበባ ከተማ መስተዳድር የገቢዎች ቢሮ እና ከኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር ጋር ዘመናዊ የኤሌክትሮኒክስ ታክስ አሰባሰብ ስርዓትን ለመዘርጋት የሚያስችለውን የሦስትዮሽ የስምምነት ሠነድ ጥቅምት…
ሕብረት ባንክ የሶስተኛው ዙር የይቆጥቡ፣ ይቀበሉ፣ ይመንዝሩ፣ይሸለሙ ለባለዕድለኞች ዕጣ የማውጣት መርሐ-ግብር በብሔራዊ ሎተሪ አዳራሽ መጋቢት 15 ቀን 2015 ዓ.ም. አካሄደ፡፡ ከነሐሴ 26 ቀን 2014 ዓ.ም….
የሕብረት ባንክ አክሲዮን ማህበር ሰንጋ ተራ አካባቢ ያስገነባውን ባለ 37 ወለል የዋና መስሪያ ቤት ሕንፃ “ሕብር ታወር” በሚል ስያሜ ቅዳሜ ጥር 7 ቀን 2014 ዓ.ም…
ሕብረት ባንክ ሳፋሪ ኮም MPESA የዲጂታል ባንኪንግ ፈቃድ ከብሔራዊ ባንክ በማግኘት በኢትዮጵያ የዲጂታል ፋይናንሲግ ዘርፍን መቀላቀሉን ምክንያት በማድረግ የሕብረት ባንክ አመራር አባላት ተወካዮች ከባንኩ ዋና…