እንኳን ደህና መጣችሁ!

ሕብረት ባንክ በ ሀንጋሪ ቡዳፔስት በተካሄደው 19ኛው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ላይ ተሳትፎ ከዓለም 6ኛ ከአፍሪካ 2ኛ ደረጃን ይዞ በማጠናቀቅ በድል ለተመለሰው የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ብሔራዊ ቡድን እንኳን ወደ ሀገራችሁ በድል በደህና መጣችሁ ይላል፡፡

ሕብረት ባንክ

በሕብረት እንደግ!

Similar Posts