እንኳን ደስ አለን
የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ 2ኛ ተርባይን ኃይል ማመንጨት በመጀመሩ ሕብረት ባንክ የእንኳን ደስ አለን መልክቱን ያስተላልፋል:: በሕብረት እንደግ! #ሕብረትባንክ #Hibretbank

የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ 2ኛ ተርባይን ኃይል ማመንጨት በመጀመሩ ሕብረት ባንክ የእንኳን ደስ አለን መልክቱን ያስተላልፋል:: በሕብረት እንደግ! #ሕብረትባንክ #Hibretbank
ሕብረት ባንክ በኢትዮጵያ የባንክ ኢንዱስትሪ በዓይነቱ የመጀመሪያ የሆነውን ሕብር ኢ-ኮሜርስ የተሰኘና በኢትዮጵያ የሚሰሩ የንግድ ድርጅቶች በኦንላይን ለሸጡት እቃ ክፍያ በአለም አቀፍ የካርድ ክፍያ መንገዶች በውጭ…
ሕብረት ባንክ የበጎ አድራጎት ድርጅቱ ድጋፍ የሚሹ አንጋፋ አትሌቶችን ለመደገፍ በሚያደርው ጥረት አሻራውን እያኖረ በመሆኑ ከኢትዮጵያ አረንጓዴ ጎርፍ አትሌቲክስ የበጎ አድራጎት ድርጅት ሚያዝያ 22/2014 ዓ/ም…
ሕብረት ባንክ ዛሬ ጥር 9 ቀን 2015 ዓ.ም. ከአዲስ አበባ ከተማ የዕድሮች ምክር ቤት ተወካዮች ጋር በባንኩ ዋና መ/ቤት የጋራ ምክክር አካሂዷል፡፡ በውይይቱ ላይ የባንኩ…
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለደብረ ታቦር (ቡሄ) በዓል በሰላም አደረሳችሁ! ሕብረት ባንክ በዓሉ የሰላምና የደስታ እንዲሆን እየተመኘ በዓሉ በሆያ ሆዬ ጭፈራ ውብ በሆነ…
Hibret Bank has granted ISO 27001:2013 certification relating to its Information Security Management System (ISMS) of the online banking Services, Data Centre and the Disaster…
2ተኛው ዙር የሕብረት ባንክ የ“ይቆጥቡ፣ ይቀበሉ፣ ይመንዝሩ እና ይሸለሙ” መርሃ ግብር የሎተሪ ዕጣ ሰኔ 02/ 2014 ዓ.ም በደማቅ ስነ ስርዓት በብሔራዊ ሎተሪ ዕድል አዳራሽ ወጥቷል፡፡…