Hibir-Payroll-Card

እንዲህም አለ እንዴ?

እንዲህም አለ እንዴ?

የሕብር ደሞዝ ካርድ በልዩ ሁኔታ ተዘጋጅቶ የባንኩ ኮርፖሬት ደንበኞች ለሠራተኞቻቸው በቀላሉ እና ደህንነቱን በጠበቀ መንገድ የደመወዝ ክፍያ እንዲፈጽሙበት በነጻ የቀረበ የዴቢት ካርድ ሲሆን፤ በሕብረት ባንክ ኤቲኤም ገንዘብ ሲያወጡም ሆነ POS ማሽን ላይ ክፍያ ሲፈጽሙ ያለምንም ተጨማሪ የአገልግሎት ክፍያ ነው፡፡

ሕብረት ባንክ
በሕብረት እንደግ!

Similar Posts