Women Saving Account

ላንቺ እና ለጓደኞችሽ!

ላንቺ እና ለጓደኞችሽ! 

ሕብር የሴቶች የቁጠባ ሒሳብ በግል ወይም ከሶስት ያልበለጡ ሴቶች በጋራ የሚከፍቱት እና ከመደበኛው የቁጠባ አይነት የተሻለ ወለድ የሚያገኙበት ነው። በተጨማሪም ንግድ ላይ ተሰማርተው ብድር ለሚወስዱ ሴት ደንበኞች ቅናሽ ያለው የብድር ወለድ የሚያገኙበት ልዩ የቁጠባ ሒሳብ ነው።

ሕብረት ባንክ
በሕብረት እንደግ!

Similar Posts