Blog ዛሬም – ነገም የሚመርጡት ባንክ! January 29, 2024April 24, 2025 ምርጫዎ እንሆን ዘንድ ዘወትር እርስዎን ለማገልገል እንተጋለን! ሕብረት ባንክ በሕብረት እንደግ!
Press Release የሕብረት ባንክ ዋና ሥራ አስፈፃሚ አቶ መላኩ ከበደ በ6ኛው ዙር የዘለላ ፕሮጀክት የምክክር መድረክ ላይ ልምዳቸውን አካፈሉ March 23, 2023April 24, 2025 የሕብረት ባንክ ዋና ሥራ አስፈፃሚ አቶ መላኩ ከበደ “Power up Capacity and Connectedness” በሚል ርዕስ መጋቢት 12 ቀን 2015 ዓ.ም በሳይንስ ሙዚየም በተዘጋጀው የ6ኛው ዙር…
Press Release የሕብረት ባንክ ሰራተኞች የሰራተኞች ቀንን አከበሩ፡፡ January 16, 2023April 24, 2025 የሕብረት ባንክ ሰራተኞች ’’የሕብረት ቀን’’ በሚል መሪ ቃል አመታዊ የሰራተኞች ቀንን ጥር 7 ቀን 2015 ዓ/ም በድምቀት አክብረዋል፡፡ በዋናው መስሪያ ቤት እና አዲስ አበባ ውስጥ…
Bid የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር ሕባ008/2018 December 31, 2025January 1, 2026 ሕብረት ባንክ አ.ማ ለሰጠው ብድር በዋስትናነት የተረከባቸውን ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በዝግ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ ተ.ቁ የተሽከርካሪው አይነት ታርጋ ቁጥር የሻንሲ ቁጥር…
Auction የሐራጅ ማስታወቂያ፤ March 13, 2026March 13, 2026 ሕብረት ባንክ አ.ማ. በቅርንጫፎቹ በኩል ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዛቸውን እና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በግልፅ ሐራጅ(ጨረታ) አወዳድሮ…
Blog ወርቅ ለኢትዮጵያ – እንኳን ደስ አለን! August 10, 2024April 23, 2025 አትሌት ታምራት ቶላ በፓሪስ ኦሎምፒክ ለኢትዮጵያ የመጀመሪያውን የወርቅ ሜዳሊያ በወንዶች ማራቶን አዲስ የኦሎምፒክ ሪከርድ በማስመዝገብ ያሸነፈ ሲሆን ሕብረት ባንክም ለመላ ኢትዮጵያውያን እንኳን ደስ አለን ይላል።…
Blog ፋይዳን ከሕብረት ባንክ! March 25, 2025April 24, 2025 ሕብረት ባንክ ከኢትዮ ፖስት ጋር በመተባበር የፉይዳ ብሔራዊ መታወቂያ ካርድ ምቹ እና ቀልጣፋ በሆነ መንገድ ታትሞ እንዲደርስዎ ለማድረግ በሁሉም የባንኩ ቅርንጫፎች ምዝገባ ጀምሯል፡፡ ከእርስዎ የሚጠበቀው…