የሐራጅ ማስታወቂያ፤

ሕብረት ባንክ አ.ማ. በቅርንጫፎቹ በኩል ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዛቸውን እና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በግልፅ ሐራጅ(ጨረታ) አወዳድሮ ይሸጣል፡፡ 

ተራ ቁ.የተበዳሪ ስምየአስያዥ ስምአበዳሪው ቅርንጫፍቤቶቹ የሚገኙበት አድራሻና የቦታ ስፋትየይዞታ ማረጋገጫ ምስክር ወረቀት ቁጥርየሐራጅ መነሻ ዋጋ በብርራጁ የሚካሄድበት ቀንና ሰዓት
1.አቶ አዱኛው ሙጨ ብርሃኔአቶ ብርሃኑ ድኔ ምናለመራዊጎጃም፣መርዓዊ ከተማ፣ቀበሌ 03፣የቦታ ስፋት 200 ካ.ሜ፣አገልግሎቱ ለመኖሪያ የሆነ  ቤት 
1484-07
 
609,333.00 
ኅዳር 23 ቀን 2018 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 እስከ 9፡00 ሰዓት
2.አቶ ሽመልስ አባተ ወንድሙአቶ ሽመልስ አባተ ወንድሙብቸና 
ጎጃም፣ብቸና ከተማ፣ቀበሌ 03፣የቦታ ስፋት 260 ካ.ሜ፣አገልግሎቱ ለመኖሪያ የሆነ  ቤት
ብቸ0.166/07 
1,203,488.00 
ኅዳር 24 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 5፡00 እስከ 6፡00 ሰዓት
3.አቶ ዳንኤል ገደፋው አበበአቶ አብርሃም ገደፋው አበበፍኖተ ሰላም ጎጃም፣ፍኖተ ሰላም ከተማ፣ቀበሌ 02፣ የቦታ ስፋት 200 ካ.ሜ፣አገልግሎቱ ለመኖሪያ የሆነ ቤት473/3/101,628,093..00ኅዳር 24 ቀን 2018 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 እስከ 9፡00 ሰዓት
4.አቶ ብሩ ቢሰማ ከበደአቶ ደሳለኝ ከበደ ዱሬሳቻግኒጎጃም፣ቻግኒ ከተማ፣ቀበሌ 01፣የቦታ ስፋት 250 ካ.ሜ፣አገልግሎቱ ለመኖሪያ የሆነ  ቤት01-245/20133,774,032.00ኅዳር 25 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 5፡00 እስከ 6፡00
5.አቶ አለሰው ከፋለ ስብሃትአቶ አለሰው ከፋለ ስብሃትሽንዲጎጃም፣ሽንዲ ከተማ፣ቀበሌ 01፣የቦታ ስፋት 225 ካ.ሜ፣አገልግሎቱ ለመኖሪያ የሆነ  ቤትሽ/ከ/አስ/ከ/መ/ል/679/011,026,682.00 ኅዳር 25 ቀን 2018 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 እስከ 9፡00 ሰዓት
6.አቶ አለሰው ከፋለ ስብሃትአቶ አለሰው ከፋለ ስብሃትሽንዲጎጃም፣ሽንዲ ከተማ፣ቀበሌ 01፣የቦታ ስፋት 210 ካ.ሜ፣አገልግሎቱ ለመኖሪያ የሆነ  ቤትሽማ/6587/መ/ር/11,028,143.00ኅዳር 26 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 5፡00 እስከ 6፡00 ሰዓት
7.አቶ አባትሁነኝ አላምረው አቶ አባትሁነኝ አላምረውሽንዲጎጃም፣ቡሬ ከተማ፣ቀበሌ 04፣የቦታስፋት 200 ካ.ሜ፣አገልግሎቱ ለመኖሪያ የሆነ  ቤት12301/112,610,695.00ኅዳር 26 ቀን 2018 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 እስከ 9፡00 ሰዓት
8.አቶ እሱባለው መለሰ ደስታአቶ እሱባለው መለሰ ደስታሽንዲጎጃም፣ሽንዲ ከተማ፣ቀበሌ 02፣የቦታ ስፋት 180 ካ.ሜ፣አገልግሎቱ ለመኖሪያ የሆነ  ቤትሽማ/345/መ/ር-1638,282.00ኅዳር 29 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 5፡00 እስከ 6፡00 ሰዓት
9.ወ/ሮ ካሳየ መላሹ ዘለቀወ/ሮ ካሳየ መላሹ ዘለቀደባርቅጎንደር፣ደባርቅ ከተማ፣ቀበሌ 02፣የቦታ ስፋት 80.9 ካ.ሜ፣አገልግሎቱ ለድርጅት የሆነ  ቤት 
44/960/2003
2,389,135.00 ታህሳስ 03 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 5፡00 እስከ 6፡00 ሰዓት
10.አቶ ሀውልቱ አብዩ እጅጉአቶ ሀውልቱ አብዩ እጅጉ እና ወ/ሮ አስቴር ተፈራ አድማሱደባርቅጎንደር ከተማ፣ቀበሌ 18፣የቦታ ስፋት 150 ካ.ሜ፣ አገልግሎቱ ለመኖሪያ የሆነ  ቤት21236/154,457,515.00 ታህሳስ 03 ቀን 2018 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 እስከ 9፡00 ሰዓት

የሐራጅ ደንቦች፡-

  1. ተጫራቾች የሐራጁን መነሻ ዋጋ አንድ አራተኛ በሕብረት ባንክ አ.ማ.(Hibret Bank S.C) ስም የተሰራ የባንክ ክፍያ ማዘዣ (ሲ.ፒ.ኦ.) ብቻ በማስያዝ መጫረት ይችላሉ፡፡ከባንክ ክፍያ ማዘዣ (ሲ.ፒ.ኦ) ውጭ የሚቀርብ የጨረታ ማስያዣ ተቀባይነት የለውም፡፡
  2. ለሐራጅ የቀረበውን ንብረት ለመጎብኘት የሚፈልግ ተጫራች ከባንኩ የሕግ አገልግሎቶች መምሪያ ወይም ከቅርንጫፉ ጋር አስቀድሞ ቀጠሮ በመያዝ ከጨረታው ዕለት ሶስት ቀናት አስቀድሞ መጎብኘት ይችላል፡፡
  3. ከተራ ቁጥር 1- 7 ላይ የተጠቀሱት ንብረቶች ሐራጅ ባህርዳር ከተማ፣ዳግማዊ ምኒልክ ክ/ከተማ፣ቀበሌ 14 የተባበሩት ማደያ ፊት ለፊት በሚገኘው የባንኩ ሰሜን ምዕራብ ቀጠና(ዲስትሪክት) ቢሮ ውስጥ ይካሄዳል፡፡በተራ ቁጥር 8 እና 9 የተጠቀሱት ንብረቶች ሐራጅ የሚከናወነው ጎንደር ከተማ በሚገኘው የባንካችን ፋሲል ቅርንጫፍ ቢሮ ውስጥ ነው፡፡  
  4. በሐራጅ ላይ መገኘት የሚችሉት ተጫራቾች፣ተበዳሪ እና አስያዥ ብቻ ናቸው፡፡ተጫራቾች በሐራጅ ለመሳተፍ ሲመጡ መታወቂያ መያዝ ይገባቸዋል፡፡ተጫራቾች የሕግ ሰውነት የተሰጣቸው አካላት ከሆኑ ደግሞ ሕጋዊ ሰውነት ያገኙበትን የዋና ምዝገባ ምስክር ወረቀት እና ሐራጁን ለመሳተፍ የቀረበው ሰው ስልጣኑን የሚያሳይ በሰነዶች ማረጋገጫና ምዝገባ ፅ/ቤት ወይም በተመሳሳይ አካል የፀደቀ መመስረቻ ፅሁፍ(የመተዳደሪያ ደንብ)፣ቃለ ጉባኤ ወይም የውክልና ሰነድ ይዞ መቅረብ አለበት፡፡
  5. የተጫራቾች ምዝገባ ከሐራጁ መዝጊያ ሰዓት ሰላሳ ደቂቃ በፊት ይደረጋል፡፡
  6. ከፍተኛ ዋጋ ላልሰጡ ተጫራቾች ያስያዙት ገንዘብ ወዲያውኑ ይመለስላቸዋል፡፡ከፍተኛ ዋጋ ለሰጠ ተጫራች ደግሞ ያቀረበውን ዋጋ ባንኩ ሲቀበለው ያሸነፈበትን ቀሪ ገንዘብ በአስራ አምስት ቀናት ውስጥ አጠቃልሎ እንዲከፍል የሚገልፅ ደብዳቤ የሚሰጠው ሲሆን በዚህ ጊዜ ውስጥ ካልከፈለ ግን ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ሆኖ ሐራጁ ይሰረዛል፡፡በተጨማሪም ንብረቱ በድጋሚ ለሐራጅ ሲቀርብ ለሚታየው የዋጋ ልዩነት ይጠየቃል፡፡
  7. የጨረታው አሸናፊ የተጨማሪ እሴት ታክስ እና ሌሎች የጨረታ አሸናፊ እንዲከፍላቸው በሕግ የተወሰኑ ክፍያዎችን ይከፍላል፡፡
  8. ባንኩ በማንኛውም ጊዜ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
  9. ባንኩ በማንኛውም ጊዜ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ለተጨማሪ መረጃ፡- በስልክ ቁጥር፡ ሰሜን ምዕራብ ዲስትሪክት 058 320 9313፣ መራዊ ቅርንጫፍ 058-330-11-27፣ ብቸና ቅርንጫፍ 058 665 17 61፣ ፍኖተ ሰላም ቅርንጫፍ 058 775 18 65፣ ቻግኒ ቅርንጫፍ  058 225 17 63፣ ሽንዲ ቅርንጫፍ 058 449 07 64፣ ፋሲል ቅርንጫፍ 0581 11 68 70፣ ደባርቅ ቅርንጫፍ 058 320 72 60 ወይም ሕግ አገልግሎት መምሪያ 0114 70 03 15/47 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ፡፡

ሕብረት ባንክ
በሕብረት እንደግ!

Similar Posts