የሕብር ደሞዝ ካርድ
የሕብር ዴቢት ካርድ አይነት ሆኖ የባንኩ የኮርፖሬት ደንበኞች ለሠራተኞቻቸው የደመወዝ ክፍያ የሚፈጸምበት በልዩ ሁኔታ የተዘጋጀ ነው፡፡
ሕብረት ባንክ
በሕብረት እንደግ!
የሕብር ዴቢት ካርድ አይነት ሆኖ የባንኩ የኮርፖሬት ደንበኞች ለሠራተኞቻቸው የደመወዝ ክፍያ የሚፈጸምበት በልዩ ሁኔታ የተዘጋጀ ነው፡፡
ሕብረት ባንክ
በሕብረት እንደግ!
ሕብረት ባንክ የ2ተኛውን ዙር “ይቆጥቡ፣ ይቀበሉ፣ ይመንዝሩ እና ይሸለሙ” መርሃ ግብር የሎተሪ ዕጣ አሸናፊዎችን ሸለመ፡፡ ሕብረት ባንክ ለአምስት ተከታታይ ወራት ባካሄደው የ‹‹ይቆጥቡ፣ ይቀበሉ፣ ይመንዝሩ እና ይሸለሙ››…
የሕብረት ባንክ አክሲዮን ማህበር ሰንጋ ተራ አካባቢ ያስገነባውን ባለ 37 ወለል የዋና መስሪያ ቤት ሕንፃ “ሕብር ታወር” በሚል ስያሜ ቅዳሜ ጥር 7 ቀን 2014 ዓ.ም…
Hibret Bank would like to invite interested & eligible vendors to bid for the supply of COMPUTER & RELATED ITEMS. S/N Description Unit Qty 1….
ሕብር ኢ-ኮሜርስ አገልግሎትን በመጠቀም በኦንላይን ለሸጡት እቃ ክፍያዎን በአስተማማኝና ፈጣን መልኩ መቀበል ይችላሉ፡፡ በሕብር ኢ-ኮሜርስ አዳዲስ አለም አቀፍ ገበያዎችን ያግኛሉ፡፡ ባሉበት ሆነው፤ከየትኛውም የአለም ክፍል ክፍያዎን…
አዲሱ ዓመት በተሰማራንበት መስክ ፍሬያማ የምንሆንበት በሕብረት ወደ ተሻለስኬት የምንደርስበት የሰላም እንዲሁም የጤና እንዲሆንልን ከልብ እንመኛለን። ሕብረት ባንክበሕብረት እንደግ! Happy New Year#አዲስዓመት #newyear
Hibret Bank would like to invite interested venders to bid for the supply of the following Photocopy Machine. Description Unit Qty Photocopy Machine Normal Pcs…