Hibir Youth Savings

የስኬትን ጉዞ በሕብረት እንጀምር!

የስኬትን ጉዞ በሕብረት እንጀምር!

የባንካችን ሕብር የወጣቶች የቁጠባ ሒሳብ ገንዘባችሁን በአግባቡ እንድትይዙ ከዛም አልፎ ካሰባችሁበት ግብ እንድትደርሱ የሚያግዝ የቁጠባ ሒሳብ ነዉ።

የስኬት ጉዞዎን አቅራቢያዎ በሚገኝ የሕብረት ባንክ ቅርንጫፍ የቁጠባ ሒሳብ በመክፈት ይጀምሩ!

ሕብረት ባንክ
በሕብረት እንደግ!

Similar Posts