News የበለጠ ይወቁን! ByHibret Bank Admin March 21, 2024March 21, 2024 የበለጠ ይወቁን! ስለአገልግሎታችን የበለጠ መረጃ ለማግነት ዌብሳይታችንን ይጎብኙ! https://www.hibretbank.com.et/ ሕብረት ባንክ በሕብረት እንደግ! #HibretBank #Bankingservice #Hibretwebsite
News አስደሳች የእረፍት ቀናት ይሁንላችሁ ByHibret Bank Admin May 25, 2024May 25, 2024 አስደሳች የእረፍት ቀናትን እየተመኘን ለባንክ ፍላጎትዎ የተለያዩ የሕብረት ባንክ የዲጂታል ባንኪንግ አማራጮችን ካሉበት ሆነው ይጠቀሙ፡፡ ሕብረት ባንክ በሕብረት እንደግ!
News መልካም አዲስ ዓመት ByHibret Bank Admin September 9, 2023September 9, 2023 አዲሱ ዓመት በተሰማራንበት መስክ ፍሬያማ የምንሆንበት በሕብረት ወደ ተሻለስኬት የምንደርስበት የሰላም እንዲሁም የጤና እንዲሆንልን ከልብ እንመኛለን። ሕብረት ባንክበሕብረት እንደግ! Happy New Year#አዲስዓመት #newyear
News ሕብር ጎልደን የቁጠባ ሒሳብ ByHibret Bank Admin March 11, 2023March 11, 2023 ሕብረት ባንክ በየቀኑ ወለድ የሚያስገኝ ሕብር ጎልደን የተሰኘ የቁጠባ ሂሳብ አገልግሎት አቅርቦልዎታል፡፡ በሕብር ጎልደን የቁጠባ ሂሳብ ቆጥበው ያትርፉ፡፡ ከመደበኛው ቁጠባ የላቀ ጥቅምን ያግኙ፡፡ የተጠራቀመውን ወለድ…
Bid Updating suppliers list ByHibret Bank Admin April 2, 2024April 2, 2024 Hibret Bank would like to update its suppliers list by incorporating reliable and qualified suppliers. Interested and qualified firms are, thus, invited to register as…
Bid የወንድና የሴት ጥበቃ የደንብ ልብስ (ዩኒፎርም) – ጨረታ ByHibret Bank Admin July 16, 2024July 16, 2024 የጨረታ ቁጥር ሕባ/007/16- የጨረታ ማስታወቂያ:: ሕብረት ባንክ አ.ማ ከዚህ በታች የተገለፁትን የተለያዩ አይነት የወንድና የሴት ጥበቃ የደንብ ልብስ (ዩኒፎርም) በጨረታ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ ተ.ቁ ዝርዝርመግለጫ መለኪያ…
News - Press Release ሕብረት ባንክ የተሻሻለውን የሞባይል ባንኪንግ አገልግሎት በራሱ የአይቲ ቡድን ተገበረ ByHibret Bank Admin March 10, 2023March 11, 2023 ሕብረት ባንክ በራስ አቅም ያሻሻለውን የ *811# ዩኤስኤስዲ ኮድ /USSD Code/ እና የሞባይልባንኪንግ መተግበሪያ /application/ የብሔራዊ ባንክ ተወካይ፣ የባንኩ የዳይሬክተሮች ቦርድ አባላት እና የባንኩ ከፍተኛ…