የተጨማሪ እሴት ታክስ
ውድ ደንበኞቻችን መንግስት በቅርቡ ባወጣው አዲስ የተጨማሪ እሴት ታክስ አዋጅ ቁጥር 1341/2016 መሰረት ባንኮች በሚሰጧቸው አገልግሎቶች ላይ ተጨማሪ እሴት ታክስ እንዲጣል ስለታወጀ ከመስከረም 21 ቀን 2017 ዓ.ም ጀምሮ በባንካችን የአገልግሎቶች ክፍያ ላይ የተጨማሪ እሴት ታክስ የተጨመረ መሆኑን በአክብሮት እናሳውቃለን።
ሕብረት ባንክ
በሕብረት እንደግ!
ለበለጠ መረጃ ወደ 995 ነፃ የጥሪ ማዕከል ይደውሉ፡፡ መረጃ እንዲደርሶ የሚከተለውን ማስፈንጠሪያ ይጫኑ፡፡ linktr.ee/Hibret.Bank