News የ27ኛው የሕብረት ባንክ አ.ማመደበኛ የባለአክሲዮኖች ጠቅላላ ጉባኤተፅዕኖ ፈጣሪ ባልሆኑ ተጠቁመው ተፅዕኖ ፈጣሪ ባልሆኑ የተመረጡ ByHibret Bank Admin November 29, 2024November 29, 2024
News የበለጠ ይወቁን! ByHibret Bank Admin March 21, 2024March 21, 2024 የበለጠ ይወቁን! ስለአገልግሎታችን የበለጠ መረጃ ለማግነት ዌብሳይታችንን ይጎብኙ! https://www.hibretbank.com.et/ ሕብረት ባንክ በሕብረት እንደግ! #HibretBank #Bankingservice #Hibretwebsite
News ሕብረት ባንክ በገና ባዛርና ኤግዚቢሽን ByHibret Bank Admin December 31, 2022December 31, 2022 ሕብረት ባንክ ከታህሳስ 08/ 2015 ዓ/ም ጀምሮ በኤግዚቢሽን ማዕከል በተከፈተው የ2015 የገና ኤግዚቢሽን ላይ እየተሳተፈ ነው። ለማንኛውም የባንክ አገልግሎት ፍላጎታችሁ ባንካችን ዝግጁ ሆኖ ይጠብቃችኋል፡፡ በስፍራው…
News የቅርንጫፎች አድራሻ ለውጥ ByHibret Bank Admin October 31, 2024October 31, 2024 በአዲስ አበባ ከተማ መስተዳደር እየተካሄደ ባለው የኮሪደር ልማት አማካኝነት ምስራቅ ቅርንጫፍ ሃያ ሁለት ርብቃ ሕንፃ 1ኛ ፎቅ ላይ እንዲሁም ለም ቅርንጫፍ ወደ ሾላ ገበያ በሚወስደው…
News የአለም አቀፍ የግጥም ቀን ByHibret Bank Admin March 21, 2024March 21, 2024 የአለም አቀፍ የግጥም ቀንን በግጥም እናክብር ዛሬ የአለም አቀፍ የግጥም ቀን እየተከበረ ነው። ባለቅኔዎች እና ገጣሚያን ሕብረት የሚለውን ቃል በግጥም ስራዎቻቸው በውብ ቃሎቻቸው አጅበው ተጠቅመውበታል።…
News ሕብረት ባንክ ሕብር ሀቅ ለተሰኘው ከወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎቱ የገበያ ቅስቀሳ መርሐ-ግብር አስጀመረ ByHibret Bank Admin March 15, 2024March 15, 2024 ሕብረት ባንክ ሕብር ሀቅ ለተሰኘው ከወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎቱ የገበያ ቅስቀሳ መርሐ-ግብር መጋቢት 6 ቀን 2016 ዓ.ም. የባንኩ የሼርአ አማካሪ ቦርዶች እና የሥራ ኃላፊዎች በተገኙበት…
Bid የወንድና የሴት ጥበቃ የደንብ ልብስ (ዩኒፎርም) – ጨረታ ByHibret Bank Admin July 16, 2024July 16, 2024 የጨረታ ቁጥር ሕባ/007/16- የጨረታ ማስታወቂያ:: ሕብረት ባንክ አ.ማ ከዚህ በታች የተገለፁትን የተለያዩ አይነት የወንድና የሴት ጥበቃ የደንብ ልብስ (ዩኒፎርም) በጨረታ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ ተ.ቁ ዝርዝርመግለጫ መለኪያ…