ይሳተፉ ይመልሱ ይሸለሙ!
ሕብረት ባንክ የ25ኛ ዓመት የብር ኢዮቤልዩ ክብረ በዓሉን ምክንያት በማድረግ ቀላል የጥያቄና መልስ ውድድር አዘጋጅቷል፡፡ ተሸላሚ ለመሆን በቅድሚያ የቴሌግራም ቻናላችንን https://t.me/HibretBanket ይቀላቀሉ። ማክሰኞ ህዳር 25 ቀን 2016 ዓ.ም. ከ ቀኑ 5፡45 የሚጀምር ሲሆን ለተከታታይ ሳምንታት የሚቀጥል ይሆናል።
ይሳተፉ ይመልሱ - ይሸለሙ! https://t.me/HibretBanket
ሕብረት ባንክ
በሕብረት እንደግ!