ይቆጥቡ ይቀበሉ ይመንዝሩ ይሸለሙ መርሃ ግብር

ሕብረት ባንክ እንኳን ለአዲሱ ዓመት በሰላም አደረሳችሁ እያለ
ቃል በገባው መሰረት በሁለተኛ ዙር ይቆጥቡ ይቀበሉ ይመንዝሩ ይሸለሙ መርሃ ግብር
እድለኞችን ሸልሟል ።

» በአንደኛ እጣ ሱዚኪ ዲዛየር የቤት አውቶሞቢል
» በሁለተኛ እጣ ባለሶስት እግር ተሽከርካሪ
እንዲሁም ሌሎች በርካታ ሽልማቶችን ለባእድለኞች አስረክቧል ።

ሕብረት ባንክ በሶስተኛው ዙር ይቆጥቡ ይቀበሉ ይመንዝሩ ይሸለሙ መርሃ ግብር ከሁለት መቶ ብር ጀምሮ ሲቆጥቡ ወይም ከሃምሳ ዶላር በላይ ሌሎች የውጭ አገር ገንዘቦችን ሲመነዝሩ እንዲሁም ሲቀበሉ በርካታ ሽልማቶችን ይዞላችሁ መቅረቡን ሲያበስር በታላቅ ደስታ ነው ።

በሶስተኛው ዙር ይቆጥቡ ይቀበሉ ይመንዝሩ ይሸለሙ መርሃ ግብር
» በአንደኛ እጣ ዘመናዊ የቤት መኪና
» በሁለተኛ እጣ ባለ ሶስት እግር ተሽከርካሪ
» በሶስተኛ እጣ የውሃ ፓምፕ
እንዲሁም ሌሎች በርካታ ሽልማቶችን ይዞላችሁ ቀርቧል።

ሕብረት ባንክ
በሕብረት እንደግ!

Similar Posts